በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ሎጀስቲክስ ሜን/ኢን/ሪከ/መምሪያ ግዥ ክፍል ለ2012 በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና የተለያዩ ጎማና ባትሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Tender
< Back

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ሎጀስቲክስ ሜን/ኢን/ሪከ/መምሪያ ግዥ ክፍል ለ2012 በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና የተለያዩ ጎማና ባትሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 

ሰ/ዕ/ሜን/ኢን/ሪከ/መም/ግዥ 03/2012 

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ሎጀስቲክስ ሜን/ኢን/ሪከ/መምሪያ ግዥ ክፍል ለ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለፁትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 

  1. ሎት 1 የተለያዩ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ 
  2. ሎት 2 የተለያዩ ጎማና ባትሪ 

በዚህም መሠት በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት፣ የት ሰርተፊኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸውን ይጋብዛል፡፡ ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ እና ዝርዝር ሰነድ የያዘ፡፡ 

  • በተራ ቁጥር 1. የተለያዩ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር ብቻ 
  • በተራ ቁጥር 2.የተለያዩጎማና ባትሪ ብር 50.00 /ሃምሣ ብር/ ብቻ በመክፈል 

ዘወትር በስራ ሰዓት መቐለ ወደ አዲግራት በሚወስደው መንገድ መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ መታጠፊያ ሰሜን ዕዝ ሎጅስቲክስ መምሪያ ግዥ ክፍል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ሚያዚያ 15 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 034 2400002/ 0920 42 6802/0914 00 65 95 

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር ሰሜን ዕዝ ሎጀስቲክስ ሜን/ኢን/ሪከ/መምሪያ