የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሚያስገነባው ኢንሳ ፕሮጀክት 11-08B አገልግሎት የሚውል Concrete Tiles አስመልክቶ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል::

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሚያስገነባው ኢንሳ ፕሮጀክት 11-08B አገልግሎት የሚውል Concrete Tiles አስመልክቶ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል::

በኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ 

F.D.R.E Ministry of Defense 

Defense Construction Enterprise 

1 የጨረታ ማስታወቂያ፡

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሚያስገነባው ኢንሳ ፕሮጀክት 11-08B አገልግሎት የሚውል Concrete Tiles አስመልክቶ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል:: 

NO

 

የእቃው አይነት

 

መለኪያ

 

ብዛት

 

 

Supply of Concrete Tiles

 

 

 

1

Supply of 400x400x50 mm

pre-color concrete tiles quality

and color of tiles shall be in

accordance with the technical

specification requirement,

Architect’s preference and

approval.

 

 

M2

 

1450

 

ስለሆነም፡

1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው:: 

1.1ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት:: 

1.2ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አይቤክስ ሆቴል አካባቢ በሚገኘው ፕሮጀክት ግብአት አቅርቦትና አስተዳደር ቢሮ መግዛት ይችላሉ:: 

1.3 ተጫራቾች የሚያቀርቡተ እቃ ጨረታው በሚከፈትበት ዕለት ሳምፕል ይዘው መምጣት ይኖርባቸዋል :: 

1.4 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ኮንክሪት ታይል ኮንፕሬሲቭ ስትሬንግዘ (Compressive strength test) አሰርተው ውጤቱን ማቅረብ ይኖርባቸዋል :: 

1.5ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው እቃዎች በተጠቀሰው ብዛት (Quantity) መሰረት መሆን ይኖርበታል :: 

1.6 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጥንቃቄ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሚያዚያ 8 /2012 ዓ.ም ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል:: 

1.7ጨረታው ሚያዚያ 8 /2012 ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል:: 

1.8 ፕሮጀክቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ 

ኢንሳ ፕሮጀክት 11-08B 

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0118-40-28-07 

ወሎ ሰፈር አይቤክስ ሆቴል አጠገብ