የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመከላከያ ዋና መስሪያ ቤት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

Tender
< Back

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመከላከያ ዋና መስሪያ ቤት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

የጨረታ ማስታወቂያ 

የጨረታ ቁጥር፡- DCE/EM/55/2020 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመከላከያ ዋና መስሪያ ቤት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: 

No 

Description 

Unit 

Qty

1

Distribution pillor as per the attached specification 

Pcs

01

2

Photo cell or equivalent as per attached 

Pcs

04

3

Modus NV250 SPMMA with HPS 250W lamp or equivalent as per attached specification 

Pcs

139

4

Fumagali sauro Light Fitting or equivalent as   per attached specification 

Pcs

229

ስለሆነም፦ 

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው:: .
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት:: 
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥ  የሥራ ሂደት ኬዝ ቲም ቢሮ መግዛት ይችላሉ:: 
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ካታሎግ፣ የሶስተኛ ወገን ማረጋገጫ ናሙናና የጥራት ማረጋገጫ (Renewed producat Quality Certificate) በካታሎጉ ላይ የሚወዳደሩበትን ዕቃ ለይቶ በማመልከት ማቅረብ ይኖርባቸዋል:: 
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ዕቃዎች በሥራ ዝርዝሩ መሰረት ለተጠየቁት ዕቃዎች በሙሉ መሆን አለበት:: 
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ ሚያዝያ 06/2012 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል:: 
  7. ጨረታው ሚያዝያ 06/2012 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል:: – 
  8.  ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ 

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-33/34 ማዞሪያ 0114-42-22-70/7172 

ፖሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46 ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ