የተለያዩ የዘመናዊ ዘዴ ንብ ማነቢያ ቁሳቁሶችን እና ጫማና የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Tender
< Back

የተለያዩ የዘመናዊ ዘዴ ንብ ማነቢያ ቁሳቁሶችን እና ጫማና የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

ሶዶቡኢ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት በጎአድራጎት ድርጅት

Sodo Buee Child and Family Development Charitable Organization

የንብ ማነቢያ ቁሳቁስ ሽያጭ አቅርቦትበድጋሜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

የሶዶቡኢ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት በጎአድራጎት ድርጅት በዘላቂ የምግብ ዋስትና ፕሮጀክት

 • የተለያዩ የዘመናዊ ዘዴ ንብ ማነቢያ ቁሳቁሶችን/120ንግስትማገጃ፣
 • 9 ማርማጣሪያ፣
 • 9 ሰምማተሚያ፣
 • 120 ማጨሻ፣
 • 120 ንብማራገፊያ ብሩሽ፣
 • 120 ንግስትመያዣ፣
 • 540 / የተጣራስም፣
 • 120 ዓይነርግብ/ጄይል (ኮፍያ ያለውና ወጥ ሆኖ አንገትን የሚሸፍን ነጭጨርቅ የተሰፋላት)
 • 120 ቦትጫማ፣
 • 120 ሹካ፣
 • 120 መሮ፣
 • 120 እጅጌውረዥም የሆነ የእጅጓንት፣
 • 120 ቱታባለ ሽሮ መልክ፣ ሙሉእጅጌ እና ወጥዚፕ ያለው፣
 • 120 ውሃመርጫ (ባለ1 ሊትር) 360 ሜትር የፕላስቲክ ሸራ መግዛት ይፈልጋል::

ስለዚህ ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርቶች የምታሟሉና በሽያጭ ማቅረብ የምትችሉ በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ::

 1.  በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር የከፈሉ::
 2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸዉ::
 3. አሸናፊው ንብ ማነቢያ ቁሳቁሶችን ሻጭ/አቅራቢ ቁሳቁሶቹን በተፈለገው ጊዜ ውስጥ አስረክቦ ካጠናቀቀ በኃላ የአሸነፈበትን አጠቃላይ ዋጋ ሕጋዊ ደረሰኝ በማቅረብ ክፍያውን ይረከባልተገቢው የመንግስት ታክስም ተቀናሽ ይሆናል::
 4. ተጫራቹ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከላይ የተዘረዘሩትን የንብ ማነቢያ ቁሳቁሶችን የምትሸጡበትን የአንዱን ዋጋ በድርጅታችሁ የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ 9/ዘጠኝ/ተከታታይ ክፍት የስራ ቀናት ውስጥ በታሸገ ኢንቨሎፕ ቡኢ ከተማ በሚገኘው የድርጅታችን ቅጥር ግቢ ባለው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ::
 5. የጨረታዉ ሳጥን ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ 9ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 800ሰዓት ላይ ይታሽጋል::
 6. የጨረታው ሳጥን የሚከፈተዉ በድርጅታችን ቅጥር ግቢ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸዉ በተገኙበት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀም 9ኛው ክፍት የስራ ቀን ከቀኑ 830 ሰዓት ላይ ይሆናል::
 7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

አድራሻ፡ ሶዶ ቡኢ ያህጻናትና ቤተሰብ ልማት በጎአድራጎት ድርጅት፤ ቡኢ ከተማ፣

ሶዶ ወረዳ፤ ጉራጌ ዞን፣ ከአዲስ አበባ በስተ ደቡብምዕራብ አቅጣጫ 103

. በአስምገናቡታጅራ/ሆሳና ዋናው አስፋልት መንገድ::

የስልክ ቁጥር፡ 046-8830266 ወይም 0468830265 ወይም 0468830350 ወይም 0468830023