የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚያስገነባው ኘሮጀክት11-08B Supply and Fix Quartz Paint ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል::

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚያስገነባው ኘሮጀክት11-08B Supply and fix Quartz Paint ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል::

የጨረታ ማስታወቂያ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚያስገነባው ኘሮጀክት11-08B Supply and fix Quartz Paint ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል:: 

. 

የሥራው ዓይነት 

መለኪያ 

 

ብዛት

1

Supply and fix approved 

type of quartz paint to 

all external and HCB 

Structural surface as 

located on the drawing. 

The unit price shall include the application of one coat of prime. 

 

M2

 

3,454.25

ስለሆነም፡

  • 1.1 ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው::
  • 1.2 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት::
  • 1.3. ተጫራቾች የድርጅታቸው (Annual Turnover) 500,000.00 ብር እና ከዛ በላይ መሆኑን የሚያሳይ ሰነድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  • 1.4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አይቤክስ ሆቴል አጠገብ በሚገኘው ፕሮጀክት ግብአት አቅርቦትና አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ::
  • 1.5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሥራ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ወይም ከተከፈተ በኋላ ፕሮጀክቱ በሚፈልገው ከለር ሳምፕል ሳይት ላይ ሰርቶ ማሳየት ይኖርበታል::
  • 1.6. ተጫራቾች በተመሳሳይ የግራናይት ቀለም ሥራ የሠሩበትን የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡
  • 1.7. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ከሰዓት ሚያዚያ7/2012 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡
  • 1.8. ጨረታው ሚያዚያ 7/2012 ከሰዓት 8፡00 ተዘግቶ ሚያዚያ 7/2012 ከሰዓት 8፡15 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል:: 
  • 1.9. ፕሮጀክቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 

አድራሻ፡- ኢንሳ ፕሮጀክት 

  የቀጥታ ስልክ ቁጥር 011 840 28 07 

ወሎ ሰፈር አይቤክስ ሆቴል ጎን