የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያዩ ፌዴራል መ/ቤቶች ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ ለማስወገድ የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ

የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያዩ ፌዴራል መ/ቤቶች ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ ለማስወገድ የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ

የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ 

የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያዩ ፌዴራል መ/ቤቶች ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ ለማስወገድ በተለያየ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ ሆኖም በአሁኑ ወቅት በተከሰተው የወረርሽኝ በሽታ ምክንያት ተራዝሞ ከዚህ በታች በተቀመጠው ሰንጠረዥ በተገለጸው ዕለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡15 ሰዓት ላይ የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 

ተቁ

የሚወገደው ንብረት አይነት

 

የጨረታው ቁጥር

 

ጨረታው

የሚከፈትበት ቀን

 

1

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች

 

PPPDS/VP-

9FBl/05/06/2012

 

ሚያዚያ 21 ቀን 2012 .

 

2

ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች

 

PPPDS/NVP-5FBI/09/07/2012

ሚያዚያ 23 ቀን 2012 .

 

3

ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች እና የተሽከርካሪ

መለዋወጫዎች

 

 

PPPDS/NVP-2FBI/10/07/2012

ሚያዚያ 28 ቀን 2012 .

 

አዲስ አበባ 

ስልክ ቁጥር 011-154-04-25 ወይም 011-22 37-08/36 

የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት