የግዥ መለያ ቁጥር በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር በህብረት ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የሜ/ጄ/ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ ግ/ጨ/005/2012 ኮሌጃችን ለ2012 በጀት አመት ዘመን ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅህፈት መሣሪያዎች፣ አነስተኛ ዋጋ ያላቸው የቢሮ ዕቃዎች፣ የኮምፒውተር እና ተዛማጅ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ እና የህንፃ መሣሪያ ዕቃዎች የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እንፈልጋል፡፡

Tender
< Back

የግዥ መለያ ቁጥር በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር በህብረት ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የሜ/ጄ/ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ ግ/ጨ/005/2012 ኮሌጃችን ለ2012 በጀት አመት ዘመን ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅህፈት መሣሪያዎች፣ አነስተኛ ዋጋ ያላቸው የቢሮ ዕቃዎች፣ የኮምፒውተር እና ተዛማጅ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ እና የህንፃ መሣሪያ ዕቃዎች የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እንፈልጋል፡፡

የጨረታ ማስታወቂያ 

የግዥ መስያ ቁጥር በመከዩ/ሜ/ጄ/ ሙሉጌታ ቡሊ 

ፖሊ ቴ/ኮሌጅ መደበኛ በጀት ግ/ጨ/005/2012 

የግዥ መለያ ቁጥር በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር በህብረት ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የሜ/ጄ/ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ ግ/ጨ/005/2012 ኮሌጃችን ለ2012 በጀት አመት ዘመን ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እንፈልጋል፡፡ 

  • ሎት 1 የተለያዩ የፅህፈት መሣሪያዎች፣
  • አነስተኛ ዋጋ ያላቸው የቢሮ ዕቃዎች፣
  • የኮምፒውተር እና ተዛማጅ መለዋወጫ ዕቃዎች፣
  • የኤሌክትሪክ እና የህንፃ መሣሪያ ዕቃዎች የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ሲሆን በጨረታው ለመሣተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፁትን ግዴታዎች ማሟላት ይጠበቅባችኋል፡፡ ተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት የተመዘገቡ፣ የዘመኑ የተደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፤ የተመዘገቡ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው፤ ለጨረታ መሣተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ወይም በኤጀንሲው ዌብሣይት የጨረታ ማሳተፊያ ደብዳቤ /ክሪላንስ/ማቅረብ የሚችል ከላይ በዝርዝር የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16/8/2012 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ሰዓት 2፡30-0፡30 የማይመለስ 100 ብር በፋይናንስ ዴስክ በኩል በመክፈል የከፈሉበትን ደረሰኝ ይዘው ሰነዱን ከግዥ ዴስክ መግዛት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ የሚያሲዙት ሲፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ሎት 1 ብር 40,000.00 /አርባ ሺህ ብር/ በህጋዊ ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ጥቃቅን ድርጅቶች የድጋፍ ደብዳቤ ካቋቋማቸው ከባለሥልጣኑ መሥሪያ ቤት ህጋዊ ደበዳቤ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ 

ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ጊዜ ጀምሮ ሎት 1. በ19/8/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮሌጁ መሰብሰቢያ አዳራሽ በይፋ ይከፈታል፡፡ 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0112371140 ወይም ፋክስ ቁጥር 0112371818 

አድራሻ፡- ሜ/ጄ ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ 

ሆለታ ገነት 

የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር በህብረት 

ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ 

የሜጄ/ጀ/ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ