(የኪራይ ተሽከርካሪ አገልግሎት ጨረታ) የጨረታ መክፈቻ ቀን ለማራዘም ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር OWWDSE-21/2012
ድርጅታችን ኦሮሚያ ውሃ ሥራዎች ዲዛይንና ቁጥጥር ድርጅት የተለያዩ ዓይነት ሞዴል ለተለያዩ አገልግሎት የሚሆኑትን ተሽከርካሪዎችን ለመከራየት በ111/07/2012 በታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ መውጣቱ ይታወሳል፡፡
ሆኖም ግን በወጣው ማስታወቂያ ላይ የመክፈቻ ቀን 17/07/2012 የተባለው በስህተት ስለሆነ ትክክለኛው የመክፈቻ ቀን በ24/07/2012 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ የሚከፈት መሆኑን ድርጅቱ ከይቅርታ ጋር በአክብሮት ያስታውቃል፡፡
የድርጅታችን አድራሻ፡- ቃሊቲ የመካኒኮችን የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛፊትለፊት ሲሲአርዲኤ አጠገብ የሚገኘው የኦሮሚያ ውሃ ሥራዎች ዲዛይንና ቁጥጥር ድርጅት አዲሱ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ
ስልክ ቁጥር፡- 011439 22 10/011 439 10 58 ፖሳቁ 870/1250 ፋክስ 011 439 20 08
የኦሮሚያ ውሃ ሥራዎች ዲዛይንና ቁጥጥር ድርጅት