የየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2012 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ፣ቋሚ ዕቃ፣ የደንብ አልባሳት፣ የቢሮ እድሳትበሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 

YS/C/d NCB001/2012 ዓ/ም 

የየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2012 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ ዕቃ በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት በማስፈለጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡ 

ሎት

የሚገዙ ዕቃዎች የሎት ዝርዝር

በሲፒኦ የሚያዝ የገንዘብ መጠን

ሎት 1

የተለያዩ የመኪና ጎማዎች

20,000.00

ሎት 2

ቋሚ ዕቃ

10,00000

ሎት 3

የደንብ አልባሳት

10,00000

ሎት 4

የቢሮ እድሳት

10,00000

ሎት 5

የፅህፈት መሳሪያዎች

5,000.00

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው 
  2. የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው:: 
  3. የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፍቃድ እና የታደሠ ንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ 
  4. የመንግስት መ/ቤቶች ለሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የኦቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው:: 
  5. አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ላይ ተቀባይነት የለውም፡፡ 
  6. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ በሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን በየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ስም በተዘጋጀው በባንክ የተመሰከረለት 

ሀ. በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ 

7. የጨረታ ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበት 60 ቀን ነው፡፡ 

8. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃውን በራሳቸው ትራንስፖርት በማጓጓዝ በየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ግ/ቤት ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸው፡፡ 

9. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የዕቃናሙና ከጨረታው መክፈቻ ቀን በፊት መቅረብ ይኖርበታል፡፡ 

10. ተጫራቾች ሾላ ገበያ በሚገኘው በየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 505 ቀርበው በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላይ የማይመለስ 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ሙግዛት ይችላሉ፡፡ 

11. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ እንዲሁም በ11ኛው ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ ጨረታው ክፍት ሆኖ ስለሚቆይ በየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 505 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ 

12. በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ሲሆን በመ/ቤቱ 5ኛ ቢሮ ቁጥር 505 ይከፈታል፣ 

13. የጨረታው መከፈቻ ከስራ ቀናት ውጪና የክብረ በዓል ቀናት ከዋለ ቀጥሎ ባለው መደበኛ የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ሲሆን ይከፈታል፡፡ 

14. ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡ 

15. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 

  • ለበለጠ መረጃ በስቁጥር 011 663 90 02 የውስጥ ስልክ 011 869 81 43 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ 

ኮሚሽን የየካ ክ/ከተማ 

ፖሊስ መምሪያ