የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ጽ/ቤት Heave Duty High Speed Copy Printer፣የሕትመት ውጤቶች ፣ቮተንግ ዲስፕሌይ ሲስተም ግዥ መስፈርቶች የሚያሟሉ እና በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የሕዝብ ተወካዮች /ቤት /ቤት ከዚህ በታች ለተጠቀሱት እቃ የመንግስትን ግዥ መስፈርቶች የሚያሟሉ እና በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 1. ሎት 1– Heave duty high speed copy printer ግዥ
 2. ሎት 2የሕትመት ውጤቶች (አጀንዳ፣ የጠረጴዛ ካላደር፣ የኪስ ካሌንደር፣ የእንኳን አደረሳችሁ ካርድ፣ የምክር ቤቱ ሎጎ የታተመበት እስክርቢቶ እና የየምክር ቤቱ ሎጎ የታተመበት ቁልፍ መያዣ ግዥ  
 3. ሎት 3የቮተንግ ዲስፕሌይ ሲስተም ግዥ ተጫራቾች አግባብ ያለው የዘመኑ ግብር የተከፈለበት እና የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ሊስት ላይ የተመዘገቡና በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
 4. የጨረታ ሰነዱን ለሚወዳደሩበት ሎት የማይመለስ ብር 50.00 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናቶች ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 1 በመቅረብ ለሚፈልጉት የሰነድ ዓይነት ክፍያ ፈጽመው ሰነዱን አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 12 ከግዥ ክፍል መውሰድ ይችላሉ፣
 5. ተጫራቾች ከላይ ለተጠቀሱት፡ሎት 1Heave duty high speed Copy printer ግዥ 13,000.00(አስራ ሶስት ብር ብቻ) እና ሎት 2 የሕትመት ውጤቶች 10,000.00(አስር ብር) ሎት 3የቮቲንግ ዲስፕሌይ ሲስተም ግዥ 10,000.00 (አስር ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO በጥሬ ገንዘብ ለጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
 6. አሸናፊው ድርጅት እንደታወቀ ውል ለመዋዋል የሚያስችል ለአሸነፈው እቃከጠቅላላ ዋጋ0% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ቢድቦንድ የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣
 7. ሲፒኦ ወይም ቢድቦንድ ሲዘጋጅ፡በአማርኛ የህዝብ ተወካዮች /ቤት /ቤት በእንግሊዝኛ Secretariat of The House of people’s Representative 1920 መዘጋጀት ይኖርበታል፡፡
 8. ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው ዕቃዎች ዋጋ ፋይናንሽያል፣ ቴክኒካል፣ ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ጠዋት በ400 ሰዓት በፊት አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 12 ከግዥ ክፍል አካባቢ ለዚህ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ የመጫረቻ ሰነዱን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 9. የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት 16ኛው ቀን 400 ሰዓት ላይ የጨረታ ሣጥኑ ታሽጎ በእለቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ለዚሁ በተዘጋጀው አዳራሽ በግልጽ ይከፈታል፣
 10.  የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት /ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
 11.  ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0111-24-1037 የውስጥ መስመር 195 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፣

 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት /ቤት