የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ በወላይታ ዞን ባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የቁጠባ ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ

በደ////// በወላይታ ዞን የባይራ ኮይሻ ወረዳ ከተማ ልማትና ኮንስራክሽን /ቤት በዞን ድጎማ በጀት በኩል በመደበኛ ካፒታል በጀት በወረዳው የቁጠባ ቤት ለመስራት ብሎ በቁጥር ባኮወከልኮ/0204/12 02/07/2012 / በበቅሎ ሰኞ ከተማ ለሚያስገነባው የቁጠባ ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው  መሣተፍ የሚትችሉ ተጫራቾች፤

 1. በኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የተመዘገበ፤ ደረጃቸው GC/BC-7 እና ከዛ በላይ የሆኑ፤ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድና ንግድ ምዝገባ ያላቸው ግብር በመክፈል 2012 / ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፣ ተእታ (VAT)እና ተመዝጋቢ የሆኑ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው ከሚመለከተው ክፍል የተሰጠ ታክስ ክሊራንስ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ።
 2. ተጫራቾች የስድስት ወር ታክስ ክሊራንስ TAX CLEARANCE ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 3. ተጫራቾች በፌዴራል ግዥና የመንግስት ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢነት የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
 4. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለዶክመንቱ የማይመለስ 200.00/ ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይ/ ኢኮ/ልማት /ቤት ከግዥና ንብረት ኬዝ ቲም የንግድ ፈቃዳቸውን ዋናውን ኦርጅናል/ በመያዝ መግዛት ይችላሉ፤
 5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት/ሲፒኦ/ 25,000.00/ ሃያ አምስት ሺህ ብር/ ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
 6. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን ሰነድ ኦርጅናሉንና እና ቴክኒካል ሰነድ ኦርጅናሉን በአንድ ላይ በማሸግና የኦርጅናሉን ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻቸውንና የፕሮጀክቱን ስም በመጥቀስ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀሣጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል፡፡
 7. የጨረታው ሳጥን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት 30 ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን 400 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 430 ሰዓት በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይታና ኢኮ/ልማት /ቤት በግዥና ንብረት አስ/ ቢሮ ይከፈታል፡፡
 8. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ሰርዝ ድልዝ ያለው መሆን የለበትም፡፡
 9. ተጫራቾች በጨረታ መክፈቻ ዋጋና በሂሳብ ማስተካኪያ ዋጋ ልዩነት 2% በላይም በታችም መሆን የለበትም::
 10. ተጫራቾች በዞኑ ውስጥ ሲሰሩ ምንም ዓይነት ማስጠንቀቂያ ያልተሰጠባቸው መሆን አለባቸው፡፡
 11. በተጨማሪ እንደገና ተሻሽሎ የወጣው የደ//// መንግስት ግዥ አፈጻጸም መምሪያ ቁጥር 28/2010 እና በዚሁ መምሪያ ላይ ማሻሻያ የያዘ ሰርኩላር ተግባራዊ ይሆናል ፡፡
 12. /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በጨረታው መሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር:-0910831661/0913837904 ደውለው ማነጋገር ይቻላል

በደ////// በወላይታ ዞን ባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት /ቤት