በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር በከተማ ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽን አገ/ጽ/ቤት ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች የመሠረተ ልማት ሥራዎች በግልጽ ጨረታ የከልቨረት ሥራ የውሃ ማፋለሻካናል ፤ የአረንጓዴ ልማት አጥር ሥራ በብረታ ብረት ፈቃድ ያላቸው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባትና ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር በከተማ ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽን አገ/ጽ/ቤት ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች የመሠረተ ልማት ሥራዎች በግልጽ ጨረታ

 • 1ኛ. የከልቨረት ሥራ ደረጃ 9/ዘጠኝ/ እና ከዚያ በላይ RC&GC
 • 2ኛ የውሃ ማፋለሻካናል ሥራደረጃ 9/ዘጠኝ/ እና ከዚያ በላይ RC&GC
 • 3ኛ. የአረንጓዴ ልማት አጥር ሥራ በብረታ ብረት ፈቃድ ያላቸው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባትና ማሠራት ይፈልጋል፡፡ 

. 

 

የፕሮጀክት ስም 

“Package Number

የጨረታ ማስከበሪያ 

ብር 

1

አዝባ ኮንዶሚኒየም አካባቢ ከልቨረት ሥራ

SEKOTA/CIP/CW/RE VISED/03/19/20 

12,420.00 

2

02 ቀበሌ መልሶ ማልማት አካባቢ ካናል ስራ

SEKOTA/CIP/CW/RE VISED/06/19/20 

20,000.00

3

አውራ ጎዳና አሳ ማቀናበሪያ ወደ አማኑኤል መውጫ 

SEKOTA/CIP/CW/RE VISED/06/19/20 

20,400.00

4

የአረንጓዴ ልማት አጥር ሥራ በብረታ ብረት ሥራ 

SEKOTA/CIP/CW/RE VISED/07/19/20 

1,860.00

ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡ 

 1.  በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡

 2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)ያላቸው፡፡ 
 3. የግዥ መጠኑ 200.000.00/ ሁለት መቶ ሺ ብር/ እና በላይ ከሆነ እንዲሁም ለኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎቹ ግን የገንዘብ መጠን ሳይኖረው ማንኛውም ተጫራች የተጨማሪ እሴት ታክስNAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡ 
 4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተቁ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረታቸው ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ 
 5. የሚገዙ ዕቃዎችን ዓይነትና ግንባታ ዝርዝር መግለጫ/ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ያገኙታል፡፡
 6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 200/ ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከግ/ፋ/አስ/ር ደ/የስ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 6 ማግኘት ይቻላል፡፡
 7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት ብር ወይም የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ ከላይ በቀረበው ዝርዝር መሠረት በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ወይንም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡ 
 8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀን ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት የምትችሉ መሆኑን
 9. ተጫራቾች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም በአንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ኮፒ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በግ/ፋ/ን/አስ/ር /የስ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በዚሁ በተመሳሳይ ቀንና ሰዓት ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በግ/ፋ/ን/አስ/ር/ደ/የስ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 ከጠዋቱ 4፡01 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በግልጽ ይከፈታል፡፡ 
 10.  መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 11. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም የመንግሥት ሥራ ዝግ ከሆነ የሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ጊዜ ይከፈታል፡፡ 
 12. ተጫራቾች ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በግ/ፋ/ን/አስ/ር/ደ/የስ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 በአካል በመገኘት ወይንም በስልክ ቁጥር 0335407058 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡ 

የሰቆጣ ከተማ ከ/ል/ቤ/ኮ/አገ/ት/ጽ/ቤት