የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ሚድ ባስ ቢሾፍቱ አውቶብስና ኒሳን መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ፣የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ግዥ፣የሞተር ሳይክል ጐማዎችና ባትሪዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ

የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች የተገለጸውን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. ሚድ ባስ ቢሾፍቱ አውቶብስና ኒሳን መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ
  2. የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ግዥ
  3. የሞተር ሳይክል ጐማዎችና ባትሪዎች

ተጫራቾችን

ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ የዘመኑን ግብር የከፈሉ 5000 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ CPO አዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ስም በማሰራት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ ቀናት ብር 100 (መቶ) በመክፈል ሰነድ መግዛት ይችላል፡፡ የጨረታ ሰነዱ በሰም ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ ለየብቻ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል በማለት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10ኛው ቀን ከጠዋቱ 230 እስከ 600 ሰዓት ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ እንዲያስገቡ ሆኖ ጨረታው በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8 00 ሰዓት ላይ ህጋዊ ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጣል፡፡

/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ መሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው::

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0462122371

በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል