የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በስሩ የሚያስተዳድራቸው እርሻዎች በተለያዩ የምርት ዘመን ያመረተውን ምርት እና ብጣሪዎችን (የተለያየ ደረጃ ያላቸው) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የጨረታ ማስታወቂያ 

የጨረታ ቁጥር ም-03/2012 

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በስሩ የሚያስተዳድራቸው እርሻዎች በተለያዩ የምርት ዘመን ያመረተውን ምርት እና ብጣሪዎችን (የተለያየ ደረጃ ያላቸው) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ 

ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከድርጅቱ ጽ/ቤት አሰላ፣ ሮቤ፣ ነቀምቴ፣ እና አዲስ አበባ ጎተራ ተሻለ ጋራዥ ባለኬር ህንጻ ቢሮ ቁጥር 405 የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር ብቻ) በመግዛት በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይውላል፡፡ በ16ኛ የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ዕለት ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መ/ቤት አሰላ፣ ሮቤ፣ ነቀምቴ እና በዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ ይከፈታል፡፡ 

ኢንተርፕራይዙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ 

መረጃ በስልክ ቁጥር፡-0223311264/0223315567 አሰላ ወይም 0114662568 አዲስ አበባ ወይም 0226650074 ሮቤ ወይም 0576611461/60 ነቀምቴ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ 

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር 

ኢንተርፕራይዝ