የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የምግብ ቤት እቃዎች እና SRE ዲጅታል ላይብረሪ ማሽን ሕጋዊ ከሆነ አቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ 

የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ

 • የተለያዩ የምግብ ቤት እቃዎች እና
 • SRE ዲጅታል ላይብረሪ ማሽን ሕጋዊ ከሆነ አቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 

በመሆኑም፡-

 1. የዘመኑን ግብር የከፈለና ማስረጃ የሚያቀርብ፣ 
 2. በግዥ ኤጀንሲ በአቅራቢነት የተመዘገበ፣ 
 3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይኑት ተmዝጋቢ የሆነ፣ 
 4. በዘርፉ ህጋዊና ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያለውና ማስረጃ 
 5. ዕቃዎቹን በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሸን መሠረት ማቅረብ የሚችል፣ 
 6. የጨረታ ማስከበሪያ፡ 
 • ለሎት 01:-  የተለያዩ የምግብ ቤት አቃዎች ብር 20,000 
 • ለሎት 02:-  SRE ዲጂታል ማሽን ብር 30,000 

በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ስም ማስያዝ የሚችል ማንኛወም ተጫራች የማይመለስ ብር ለሎት 1 እና ለሎት 02 ብር 100.00 በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ደብረታቦር ከሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ግቢ አስተዳደር ህንፃ ቁጥር 026 ቢሮ ቁጥር 201 መግዛት ይችላሉ፡፡ 

 1. ተጫራቶች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ሰነዶቹን መግዛት ይችላሉ፡፡ ከዚያም ከዚህ በታች ለሎቱ የሰጠውን የጨረታ ሣጥን መዝጊያ የጊዜ ሰሌዳ መሠረት በማድረግ የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ሞልተው ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ አስተዳደር ህንፃ ለዚህ ጨረታ ተብሎ ለየሎቶቹ በተዘጋጀው ጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ 
 2. የጨረታ ሣጥን አዘጋግና አከፋፈት ስነስርዓት በተመለከተ ጨረታው ተጫራቾ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ማንነታቸውን የሚገልፅ መረጃ ይዘው በተገኙበት፡
 • ሀ. ለሎት 1 ጨረታው በዚህ ጋዜጣ ከወጣበት በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት 4 ፡10 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ 
 • ለ. ለሎት 2 ጨረታው በዚህ ጋዜጣ ከወጣበት በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት 8፡10 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ በጨረታው አሸናፊው አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ከ8ኛው እስከ 15ኛው ቀን ውል ያልያዘ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ አይመለስለትም፡፡ 

3. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 

 • ማሳሰቢያ፡- የጨረታው መክፈቻ ቀን የበዓል ቀን ከሆነ ጨረታው በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡ 
 • ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 058 141 0526 መጠየቅ ይቻላል፡፡ 

የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ