በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ በ2012 በጀት ዓመት ሁለተኛ ዙር የወጣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የቢሮ አላቂ ዕቃና የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ለጥገና ኦፊሰር የሚያገለግሉ ዕቃዎች፣ ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ በ2012 በጀት ዓመት ሁለተኛ ዙር የወጣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የቢሮ አላቂ ዕቃና የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ለጥገና ኦፊሰር የሚያገለግሉ ዕቃዎች፣ ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ 

በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ በ2012 በጀት ዓመት ሁለተኛ ዙር የወጣ

 • የጽሕፈት መሣሪያ፣
 • የቢሮ አላቂ ዕቃና የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች፣
 • የጽዳት ዕቃ፣
 • የደንብ ልብስ ስፌት
 • ፣ ለጥገና ኦፊሰር የሚያገለግሉ ዕቃዎች፣
 • ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ 
 1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ መስክ ፈቃድ ያላቸውን የዘመኑን ግብር የገበሩ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡ 
 2. በዕቃ አቅራቢነት የተመዘገቡበት የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው:: 
 3. ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር ሰነዱን 100.00 (አንድ መቶ ብር) ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ባሉት የሥራ ቀናት በራስ እምሩ ጤና ጣቢያ ረዳት ፋይናንስ ክፍል 4ኛ ፎቅ መግዛት ይችላሉ፡፡ 
 4. በጋዜጣ ከወጣበት በ10ኛው በሥራ ቀን በ10፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በ10፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች (ሕጋዊ ወኪሎቻቸው) በተገኙበት በራስ እምሩ ጤና ጣቢያ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 41 ባሉበት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች (ሕጋዊ ወኪሎቻቸው) ባይገኙም ጨረታው ሰዓቱን ጠብቆ ይከፈታል፡፡ 
 5. ከገዙት ሰነድ ውጪ ተሞልቶ የመጣ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡ 
 6. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 3000 (ሦስት ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት ቼክ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለበት፡፡ 
 7. ተጫራቾች ጨረታውን ሲያስገቡ የዋጋ ማቅረቢያ ዝርዝሩን እና ሕጋዊ ማስረጃዎቹን የጨረታ ማስረከቢያ ሲፒኦ ሲያስገቡ በታሸገ ፖስታ ውስጥ መሆን አለበት፡፡ 
 8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው :: 
 9. ተጫራቾች በተጫረቱበት ዕቃ ናሙና የማቅረብና ስፔሲፊኬሽን ለሚያስፈልገው የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡ 
 • አድራሻ፡- ጎጃም በረንዳ ዝቅ ብሎ በሲመንስ በኩል አቢሲኒያ ባንክ ጀርባ በተለምዶ አባኮራን ሰፈር/ በግ ተራ 
 • ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር፡- 011-1-26-67-12 

በአራዳ ክ/ከተማ ራስ እምሩ 

ጤና ጣቢያ