የቤት ክዳን ቆርቆሮ እና የአርማታ ብረት ግዥ የመክፈቻ ፕሮግራም ማራዘሚያ

Tender
< Back

የቤት ክዳን ቆርቆሮ እና የአርማታ ብረት ግዥ የመክፈቻ ፕሮግራም ማራዘሚያ

የሸቀጥ ግዥ ማስታወቂያ የመክፈቻ ፕሮግራም ማራዘሚያ

ድርጅታችን መደበኛ የቤት ክዳን ቆርቆሮ እና የአርማታ ብረት ግዥ ለመፈፀም መጋቢት 12 እና 13 ቀን 2012 . በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ባወጣው ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መጋቢት 22 ቀን 2012 . ከቀኑ 800 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ለመክፈት ፕሮግራም የተያዘለት መሆኑ ይታወቃል፡፡

ይሁንና በጨረታው ላይ በቂ ተወዳዳሪ ባለመገኘቱ ጨረታው እስከ ሚያዝያ 14 ቀን 2012 . ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በተመሳሳይ ሚያዝያ 14 ቀን 2012 . ከቀኑ 800 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር፡– 0113692647/0113692439/0113692711

www.eiide.com.et   

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት