የኦርጋናይዜሽን ፎር ዌልፌር ኤንድ ደቨሎፕመንት ኢን አክሽን ያገለገለ የጃፓን ስሪት የሆነ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ/ይዞታ አወዳድሮ በዝግ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

ያገለገለ ተሽከርካሪ ሽያጭ ጨረታ

የኦርጋናይዜሽን ፎር ዌልፌር ኤንድ ደቨሎፕመንት ኢን አክሽን ከዚህ በታች የተመለከተውን ያገለገለ የጃፓን ስሪት የሆነ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ/ይዞታ አወዳድሮ በዝግ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የተሽከርካሪ  አይነት

የተሽከርካሪው ሞዴል

የተሰራበት ዘመን (እ.አ.አ)

1

ራቫ4 (RAV4)

ACA21L-AWMNK-KU

2001

ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መጋቢት 30 ቀን 2012 ከቀኑ 300 ሰዓት እስከ 1100 ሰዓት ድረስ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ መስቀል አደባባይ በሚገኘው የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ደቡብ ዲስትሪክት አንበሳ ህንጻ 9 ፎቅ ቢሮ ቁጥር (9) ብር 300.00 (ሶስት መቶ) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች አስፈላጊውን የመወዳደሪያ ሰነዶችን በፖስታ አሽገው ማስገባት ያለባቸው እስከ ሚያዚያ 1 ቀን 2012 .. እስከ ጠዋቱ 4 ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡ ከነዚህ ቀናትና ሰዓታት በኋላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስቀል አደባባይ በሚገኘው የኦርጋናይዜሽን ፎር ዌልፌር ኤንድ ዴቨሎፕመንት ኢን አክሽን ቢሮ ቁጥር 9A ሚያዚያ 1 ቀን 2012 .. ከጠዋቱ 500 ሰዓት ይከፈታል፡፡

የኦርጋናይዜሽን ፎር ዌልፌር ኤንድ ዴቨሎፕመንት ኢን አክሽን የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኦርጋናይዜሽን ፎር ዌልፌር ኤንድ ደቨሎፕመንት ኢን ክሽን