ለሁለተኛ ጊዜ (በድጋሚ) የወጣ
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጂማ ከተማ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በ2012 በጀት ዓመት UIDP በጀት በጂማ ከተማ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል፡
- Excavator (chain or Tyre Jimma/UIIDP/G-005/212 purchase of excavator
- Roller /Jimma/UIIPD/G-007/212 purchase of Roller
- Shower Truck /Jimma/UIIDP/G-008/212 purchase of shower Truck
- Abettor Truck Jimma/UIIDP/G-009/212 purchase of Abettor Truck በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ፡
- ለተጠቀሱት የዕቃ አይነቶች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱና የታደሰውን ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች የአቅራቢነት የተመዘገበ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና ለዚህም መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የTIN ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- TAX clearance ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 500/ አምስት መቶ/ብር ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በመከፈል ከጽ/ቤቱ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ፋይናንሻል ቴከኒካሉንኦርጅናሉና ኮፒውን በመለየት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 የስራ ቀናት ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በ15ተኛው ቀን ሲሆን ይህ ቀን የስራ ቀን 8፡30 ሰዓት ታሽጎ 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የመንግስት የስራ ይከፈታል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ንብረቱን በራሱ ትራንስፖርት ለጅማ ከተማ ገ/ኢ/ትብብር ጽ/ቤት ገቢ አድርጎ ገንዘቡን ይቀበላል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልከ ቁጥር፡- 0472114408 ደውለው ይጠይቁ
የጂማ ከተማ ገ/ኢ/ትብብር ጽ/ቤት