የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደንበኞች አገልግሎት የእርካታ ዳሰሳ ጥናት እና የሰራተኞችን እርካታ በገለልተኛ አካል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የጨረታ ማስታወቂያ 

የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ባስዲ/ግጨ-08/2012 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደንበኞች አገልግሎት የእርካታ ዳሰሳ ጥናት እና የሰራተኞችን እርካታ በገለልተኛ አካል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ 

.

የእቃው ዓይነት 

የጨረታ  ዋስትና ማስከበሪያ ብር 

ጨረታው የሚዘጋበት ቀን  እና ሰዓት  

ጨረታው የሚከፈትበት  ቀን  እና ሰዓት  

1

የደንበኞች አገልግሎት የእርካታ ዳሰሳ ጥናት እና 

የሰራተኞችን 

እርካታ ዳሰሳ ጥናት 

60,000.00

ሚያዚያ 07 ቀን 2012 

800 ሰዓት 

ሚያዚያ 07 ቀን 2012 

830 ሰዓት 

  1.  ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ፣የግብር  ከፋይ መለያ ቁጥር እና ታክስ ክሊራንስ ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፤ 
  2. ተጫራቾች ዝርዝር ሙግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት  ቢሮ ቁጥር 200 በመምጣት የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡ አድራሻ፡- ፒያሳ ደጎል አደባባይ አጠገብ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና መ/ ቤት 2ኛ ፎቅ ፕሮክዩርመንት አና ፋሲሊቲ ቢሮ ቁጥር 200 ስልክ ቁጥር፡- 01115601 48
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፤
  4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በተጠቀሰው ቀን ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
  5. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰውቀን እናሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይቀንተጫራቾች ወይምሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት/ባይገኙም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይይከፈታል፣
  6. ኢንተርፕራይዙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት