የጨረታ ማስታወቂያ
በኮ/ቀ/ክ/ከ/ቀ/ጤ/ጣ በሁለተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሠረት፤
- ሎት1. የፅህፈት ዕቃዎች
- ሎት2. የፅዳት ዕቃዎች
- ሎት3. የደንብ ልብስ
- ሎት4. ቋሚ ዕቃዎች
- ሎት 5. ቋሚ አላቂ
- ሎት6. የህክምና ዕቃዎች
- በዕቃ አቅራቢነት የተመዘገበና የታደሰ ንግድ ፍቃድና ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡና 1% ከታወቀ ባንክ አካውንት ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል።
- የጨረታው አሸናፊ ድርጅት የውል ማስከበሪያ 10% ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል።
- አንዱ በሰጠው ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም።
- ተጫራቹ ሰነድ ለማስገባት ሲመጡ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
- ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችል ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በተቋሙ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 36 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት።
- ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፣
- ጤና ጣቢያው በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ጤና ጣቢያው 20% ወደ ላይ የመጨመር 20% ወደታች የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተወዳዳሪዎች ለአሸነፉት ዕቃ ባስገቡት ናሙና መሠረት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ቋሚ እቃዎችን በተቋሙ ጥራት ኮሚቴ ማሳየት ይጠበቅባቸዋል።
አድራሻ፡– በሆላንድ ኤንባሲ ወደ ቀራንዮ የሺ ደበሌ በሚወስደው
መንገድ ወረዳ 08 ጽ/ቤት ጀርባ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡011-383-97-76/09-13-42-23-37
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቀራንዮ ጤና ጣቢያ