በደ/ብ/ብ/ህ/ከ/መ/ የኮንታ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በልዩ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በናዳ ምክንያት ለሚነሱ አባወራዎች መኖሪያ ቤት ግንባታ ከሎት 1 እስከ 10 2ኛ ለኮንታ ልዩ የሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት የልዩ ኃይል መኖሪያ ቤት 3ኛ/ የኮንታ ል/ወ/ውሃ ማ/ጽ/ቤት 1ኛ/ጨረታ ቀጭቀጫ አነስተኛ መስኖ ግንባታ በደረጃ 9 እና 10 የተመዘገቡ በክልሉ የሚገኙ ጥቃቅንና አንስተኛ ማህበራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል፡፡

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ 

በደ/ብ/ብ/ህ/ከ/መ/ የኮንታ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በልዩ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በናዳ ምክንያት ለሚነሱ አባወራዎች መኖሪያ ቤት ግንባታ ከሎት 1 እስከ 10 2ኛ ለኮንታ ልዩ የሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት የልዩ ኃይል መኖሪያ ቤት 3ኛ/ የኮንታ ል/ወ/ውሃ ማ/ጽ/ቤት 1ኛ/ጨረታ ቀጭቀጫ አነስተኛ መስኖ ግንባታ በደረጃ 9 እና 10 የተመዘገቡ በክልሉ የሚገኙ ጥቃቅንና አንስተኛ ማህበራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል፡፡ 

በዚሁ መሠረት ለመጫረት የምትፈልጉ፡

  1. የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ ንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ ቲን ነምበር፤ ተጨማሪ እሴት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል፣ 
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ለያእንዳንዱ ማወዳደሪያ (ንግድ ዘርፍ) ብር 50,000( ሃምሳ ሺህ ብር ለኮንታ ልዩ የሠላምና ፀጥታ ጽ/ቤት 10,000 (አስር ሺህ ብር) ከታወቀ ባንከ በCPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣ 
  3. ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ በመንግስት ግዥ ላይ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ያለውና በተለያዩ ግንባታ ላይ በ2010 እና 2011 ዓ.ም የመልካም ሥራ አፈፃፀም የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 
  4. ተጫራች ዶክመንቱን ለመግዛት ሲመጡ የማህበሩ ተወካይ ከሆነ ከሚመለከተው ፍትህ ጽ/ቤት ህጋዊ ውክልና ኦርጅናሉንና ፎቶ ኮፒ ይዘው በመቅረብ 100 (አንድ መቶ ብር / በመክፈል ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡ 
  5. ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ እስከ 21ኛው ተከታታይ ቀን ድረስ በኮንታ ልዩ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የጨረታ ዶክመንቶች በመግዛት በዋጋ ማቅረቢያ በመመላት የድርጅታችሁን ማህተም በማድረግ የጨረታ ፖስታ በማሸግ በኮንታ ልዩ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ልማት ጽ/ቤት ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 
  6. በተራ ቁጥር 5 የጨረታ ሣጥን የሚከፈተው ከላይ በተባለው በ21ኛው የሥራ ቀን ሲሆን ይህ ቀን የመንግሥት ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት በኮንታ ልዩ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡ 
  7. ተጫራቾች የጨረታ ፖስታ ሲያስገቡ ቴከኒካልና ፋይናንሻል ለመለየት(ቴክኒካል ኦርጅናል ኮፒ እና ፋይናንሻል ኦርጅናልና 2 ኮፒ በድምሩ 4 ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 
  8. በጨረታ ማስታወቂያ ላይ የተገለፀበትን የመወዳደሪያ ነጥቦችን ያሟላ ብቻ ወደ ቴክንካል ግምገማ ያልፋል፡፡ 
  9. መ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

ለበለጠ መረጃ በቢሮ ስልክ ቁጥር፡- 047 2270007 ወይም 0472270220 እና 0472270386 አደራሻችን : በደ/ብ/ብ/ሕ/ 

ክ/መ/ኮንታ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ከጅማ ከተማ በስተደቡብ 102 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ አመያ ከተማ ይገኛል ፡፡ 

በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ የኮንታ ልዩ 

ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት