የዲላ አለልቱ የገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን መኪና የተጓዘበት ኪሎ ሜትር 160.00 ተብሎ የወጣው በስህተት ስለሆነ 160.000 በሚል የተስተካከለ መሆኑን እንገልጻለን

ማስተካከያ

መጋቢት 12 ቀን 2012 . በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ በወጣው የዲላ አለልቱ የገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን የመኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ በጨረታ የሚሸጠው መኪና የተጓዘበት ኪሎ ሜትር 160.00 ተብሎ የወጣው በስህተት ስለሆነ 160.000 በሚል የተስተካከለ መሆኑን እንገልጻለን፡፡