የቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት የፋይናንስና ግዥ ዳይሬክቶሬት የላብራቶሪና ተዛማጅ ዕቃዎች፣የሀይ ፐርፎርማንስ ኮምፒዩቲንግ መሰረተ ልማት አቅርቦት፤ ግንባታ እና ዝርጋታ ስራዎች / High Performance Computing /HPC/ Infrastructure Supply, Installation and Configuration፣የአይቲ እቃዎች/IT በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ

በቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት የፋይናንስና ግዥ ዳይሬክቶሬት

 1. የላብራቶሪና ተዛማጅ ዕቃዎች /2 ጊዜ የወጣ/
 2. የሀይ ፐርፎርማንስ ኮምፒዩቲንግ መሰረተ ልማት አቅርቦት፤ ግንባታ እና ዝርጋታ ስራዎች / High Performance computing /HPC/ Infrastructure Supply, Installation and configuration.
 3. የአይቲ እቃዎች/IT በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተጫራ ማቅረብ የሚገባቸውን

 1. የዘመኑን ግብር የከፈለና ማስረጃ የሚያቀርብ
 2. በግዥ ኤጀንሲ በአቅራቢነት የተመዘገበ
 3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ተመዝጋቢ የሆነ
 4. በዘርፉ ህጋዊና ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለውና ማስረጃ የሚያቀርብ
 5. የግብር ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል
 6. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላው ዋጋ 0.5 % በባንክ የተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ ማስያዝ ይኖርባችኋል።
 7. የዋጋ ማቅረቢያ የያዘው ሰነድ ከባንክ ከተመሰከረለት ክፍያ ትዕዛዝ ቼክ /የአገልግሎት/ ክፍያውም 60 ቀን ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
 8. ተጫራቾች የጨረታውን ማቅረቢያ ሰነድ በስራ ሰዓት ከመስሪያ ቤቱ የፋይናንስና ግዥ ዳይሬክቶሬት 2 ፎቅ የማይመለስ 50 ብር በመግዛት ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ኦርጅናል እና ኮፒውን በመለየት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
 9. ጨረታው 15ኛው ቀን 800 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በእለቱ 830 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።
 10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ:- አራት ኪሎ አርበኞች ህንፃ ጀርባ ሂልኮ ኮሌጅ አጠገብ

ስልክ ቁጥር፡– 011-8-5487-49

የቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት የፋይናንስና ግዥ ዳይሬክቶሬት