የደሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራከሽን መምሪያ ጨረታ እሁድ መጋቢት 06 ቀን 2012 ዓ.ም ማውጣቱ ይታወቃል በመሆኑም የሰዓትና የቀን ማስተካከያ አድርጓል

በድጋሚ የወጣ የቢሮ እቃዎች 

የጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የደሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራከሽን መምሪያ ከዓለም አቀፍ ለጋሽ ድርጅቶች ከክልሉ እና ከከተማው መቀናጆ በጀት በመጠቀም በ2012 በጀት ዓመት የቢሮ እቃዎች (Procurement of Different Office Materials) ግዥ ለመፈፀም በጨረታ መለያ ቁጥር UIIDP AMH/DE/G2/2012 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ግልፅ ጨረታ እሁድ መጋቢት 06 ቀን 2012 ዓ.ም በድጋሚ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን በጨረታ ማስታወቂያው ላይ የጨረታ የቀን እና የሰአት ማስተካከያ ማድረግ አስፈልጓል፡፡ ስለሆነም የጨረታ ሰነድ ለአቅራቢዎች ከቢሮ ቁጥር 6 ከቀን 6/07/2010 ዓ.ም እስከ 22/07/2012 ድረስ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው የሚታሸግበት መጋቢት 23 ቀን 2012 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የሚታሸግ እና በዚሁ እለት ማለትም መጋቢት 23 ቀን 2012 ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን በቀን 05/07/2012 በድጋሚ የወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በተገለፀው ቀን እና ሰአት ማስተካከያ የተደረገበት መሆኑን እንገልፃለን፡፡ 

የደሴ ከተማ አስተዳደር 

ከተማ ልማት አና ኮንስትራክሽን 

መምሪያ