በምዕራብ ኦሞ ዞን ሚኒት ሻሻ ወረዳ ት/ት/ጽ/ቤት ባለቤትነት በችሩ ሃሩት ቀበሌ በ2012 ዓ.ም የበጀት ዘመን ሊያሰራ ላሰበው የትምህርት ቤት እና የቤተ ሙከራ ግንባታ ስራ ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ኦሞ ዞን ሚኒት ሻሻ ወረዳ ///ቤት ባለቤትነት በችሩ ሃሩት ቀበሌ 2012 . የበጀት ዘመን ሊያሰራ ላሰበው የትምህርት ቤት እና የቤተ ሙከራ ግንባታ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን ማሰራት ይፈልጋል፡፡

 1. የኮንስትራክሽን ዘርፍ ፍቃድ ያላቸው ደረጃ 6/GC/BC እና ከዛ በላይ የሆኑ፡፡
 2. ተጫራቾች ሰነድ ለመግዛት በሚመጡበት ጊዜ ለበጀት አመቱ የሚያገለግል የንግድ ፍቃድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፍኬት፣የግብር ከፋይ መለያ እና የምስክር ወረቀት ዋናውን በማቅረብ በምዕራብ ኦሞ ዞን በሚኒት ሻሻ ወረዳ ፋይ ///ቤት የጨረታ ኮሚቴ የቢሮ ቁጥር 8 የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 200 ብር በመከፈል ግዛት ይጠበቅባችኋል፡፡
 3. የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት እና ከግብር ነፃ መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
 4. የጨረታ ማስከበሪያ 80,000 (ሰማንያ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል፡፡
 5. ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ (ፋይናንሻል እና ቴክኒካል) ከላይ የተዘረዘሩትን አስፈላጊ የሆኑትን መረጃዎች ለእያንዳንዳችሁ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በሰም በታሸገ ፖስታ በማቅረብ የፋይናንሻል እና የቴክኒካል ዶክመንቱን በጥቅሉ በአንድ ፖስታ መታሸግ አለባቸው፡፡
 6. እያንዳንዱ ፖስታ በሰም ታሽጎ ማህተም መመታት እና መፈረም አለበት፡፡
 7. ተጫራቾች በሁሉም የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶች ላይ የተጫራቾች ህጋዊ ወኪል ፌርማ እና እንዲሁም የድርጅቱ ማህተም መኖር አለበት፡፡
 8. እያንዳንዱ ፖስታ የሚወዳደሩበትን የስራቦታ፣የሎት ቁጥር፣የተቋራጩ አድራሻ እና የተወካዩን ስልከ ቁጥር በሙለጽ መጻፍ አለበት፡፡
 9. ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ ቴከኒካል ዶክመንት አንድ ኦሪጅናል እና አንድ ኮፒ የፋይናንሻል ዶከመንት አንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ በማድረግ ማስገባት አለባቸው፡፡
 10. ጨረታው የሚታሸገው ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀም 16ተኛው ቀን ወይም አስራ ስድስተኛው ቀን የበአል ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን የሚውል ሆኖ በምዕራብ ኦሞ ዞን ሚኒት ሻሻ ወረዳ ፋይ//// ቤት የጨረታው ኮሚቴ ቢሮ ቁጥር 8 ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይታሸጋል፡፡
 11. ጨረታው የሚከፈተው ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ወይም አስራ ስድስተኛው ቀን የበአል ወይም የዕረፍት ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን የሚውል ሆኖ በምዕራብ ኦሞ ዞን በሚኒት ሻሻ ወረዳ ፋይ////ቤት የጨረታ ኮሚቴ ቢሮ ቁጥር 8 ከሰዓት 800 ሰዓት ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው ባይገኙም ጨረታውን ለመክፈት አያስተጓጉሉም ::
 12. አንድ ተጫራች በዞኑ እየሠራ ያለው ስራ ካለ አፈጻጸሙ 70% በላይ መሆኑን የሚያረጋግጥ ደብዳቤ ከሚመለከተው አካል ማቅረብ የሚቻል መሆን አለበት
 13. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር፡– 0474527519/0474527506

ሞባይል 0912368800

በደ//////በምዕራብ

ኦሞ ዞን በሚኒት ሻሻ ወረዳ

////ቤት