የጨረታ ቁጥር PPPDS/NVP5FBl/09/07/2012
የመክፈቻ ጊዜ ማራዘም
መጋቢት 05 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣው ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ጨረታ ቁጥር PPPDS/NV 5FB/09/07/2012 መጋቢት 21 ቀን 2012 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን በ4፡5 ሰዓት ይከፈት የነበረው ተራዝሞ ሚያዝያ 01 ቀን 2012 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያውቀን በ4፡15 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን።
- ስልክ ቁጥር፡- 0111-22-37-08/36
የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት