የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የጥበቃ የሰው ኃይል የአገልግሎት፣ ባትሪና መለዋወጫ መግዛት ይፈልጋል

የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የጥበቃ የሰው ኃይል የአገልግሎት፣ ባትሪና መለዋወጫ መግዛት ይፈልጋል

የግዢ  ጨረታ ማስታወቂያ 

ቁጥር 006/2012 

 1. ግዥ ፈፃሚ አካል ስም-ሰብኢ.እ.ኮ ኮርፖሬት ፀጥታና ደህንነት 
 2. የግዥ ዓይነት ፦ 
 • ሎት 01 የጥበቃ የሰው ኃይል የአገልግሎት፣ 
 • ሎት 02 ባትሪና መለዋወጫ 

የተጫራቾች መብትና ግዴታ 

 1. የ2012 ዓ.ም በሙያው የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው። 
 2. የግል የጥበቃ ተቋም የብቃት ማረያምስክር ወረቀት ከፖሊስ ማቅረብ የሚችል፣ . 
 3. ከሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣ 
 4. የጥበቃ አገልግሎት የሰጠ እና የመልካም ሥራ አፈፃፀም ደብዳቤዎች የሚቀርብ 
 5. በጥብቃ ጉድለት ለሚፈጠር ኢድ ዋስትና የሚወሰድ (የሚሰጥ) ኢንሹራንስ ያለው፤ 
 6. የግብር ከፋይነት የተመዘገቡና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር TIN NO ያላቸው፣ 
 7. ተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣ 
 8. ተጫሪኽለጨረታው ማስከበሪያ ዋስለሚወዳደሩበት የጠቅላላ ዋጋ VATን ጨምሮ ብር 2% በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና ሲፒኦ CPO ብቻ ማስያዝ አለባቸው፣ 
 9. ተጫራች ከብር 100,000.00 (አንድ መቶሺ ብር በላይ የሚሳተፉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ 
 10. ተጫራቾች ዋጋ ሞልተው የሚያቀርቡት ከዚህ ሰነድ ጋ ተያይዞ በቀረበው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ብቻ ይሆናል፣ በዋጋ መሙያ ቅፅ ላይ ስርዝ ድልዝ ማድረግ እጅግ የተከለከለ ነው፣ 
 11. ማንውም ተጫራች በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይችልም 
 12. የመወዳደሪያ ሰነዱን ሎት01 ማይመለስ 200.00(ሁለት መቶ ብር) እና ሎት 02 የማይመለስ 100.00 (አንድ መቶ ብር)፣ በመክፈል ጎተራ ንፋስ ስልክ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ 200 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ በአኩዚሽንና ግዢ ቢሮ ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ፡
 13. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በቀረበው ዝርዝር መሰረት በመሙላት የድርጅታቸውን ምሀተምና ፊርማ በማድረግ እና በሰም በማሸግ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ 200 ሜ ገባ ብሎ በሚገኘው ኮርፖሬት ግዥና አኩዚሽን ቢሮ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ዓርብ ከጠዋቱ 3፡00-5፡30 እንዲሁም ከሰዓት 7፡00-10፡30 የጨረታ ሰነድ ማስገባት ይችላሉ፡ 
 14. የጨረታ ማስያ ቀንና ሰዓት ካለፈ በኋላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም 
 15. የጨረታ መክፈቻ ቀን በህዝብ ስዓላት ቀን ከዋለ የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ በዓሉ በዋለ በማግስቱ ይሆናል፡ 
 16. ጨረታው ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ተዝግቶ4፡15 ላይ ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ይከፈታል፡ 
 17. የጨረታው አሸናፊ የሆነው ድርጅት አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸለት በኋላ በአምስት (5) ቀን ውስጥ ቀርቦ ውል መዋዋል አለበት፡ 
 18. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- 0114-42-44-43 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡ በብኢኮ/ጎተራ ንፋስ ስልክ ቴክኒከና ሙያ ኮሌጅ በስተቀኝ ታጥፎ 200 ሜ ገባ ብሎ ይገኛል፡፡ 

የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን