በመፍረስ ሳይ ያለው የፋይን ኢንጂነሪንግ
ኃ/የተ/የግል ማህበር ያገለገለ ተሽከርካሪዎች
ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ሀብተወልድ መንክር የሂሳብ አዋቂዎችና የተፈቀደለት ኦዲተር በመፍረስ ላይ ያለው የፋይን ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሂሳብ አጣሪ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ቀረጥ የተከፈለባቸውን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በመውሰድ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
ተ.ቁ |
የተሸከርካሪው አይነት |
የተሰራበት ዘመን |
ብዛት
|
1 |
ቶዮታ ኪንካብ ፒካፕ |
2007 እ.ኤ.እ
|
1 |
2 |
ቶዮታ ኪንካብ ፒካፕ |
2002 እኤእ
|
1 |
3 |
ቶዮታ ኪንካብ ፒካፕ |
1998 እ.ኤ.እ
|
1 |
- ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ቂርቆስ ክ/ከተማ ንግድ ስራ ኮሌጅ ጀርባ ቴሌ ባር አካባቢ በሚገኘው፣ መዚድ ፕላዛ፣ ስድስተኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 607 በሚገኘው የሂሣብ አጣሪ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጀሞ-2 ኮንደሚኒየም ኪሩ ሆቴል ፊትለፊት በሚገኘው መተባበር ኮንደሚኒየም ግቢ የመኪና ማቆሚያ ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ማየት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጉትን መኪና ዋጋ በተያያዘው የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ስም እና ሙሉ አድራሻቸውን በመጥቀስ እስከ ሚያዝያ 1 ቀን 2012 ዓ.ም ጠዋት 10፡30 ሰዓት ድረስ የጨረታውን ቅጽ በወሰዱበት የሂሣብ አጣሪው ቢሮ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተሽከርካሪዎቹን እስከ ሚያዚያ 1 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ በተጠቀሰው ቦታ ማየት የሚቻል ሲሆን ጨረታው ሚያዝያ 2 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር/ በሲፒኦ በሂሣብ አጣሪው ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታው አሸናፊዎች ለጨረታ ማስከበሪያ ከከፈሉት ገንዘብ ተጨማሪ ያሸነፉበትን ዋጋ 20% በእለቱ በመከፈል ቀሪ ሙሉ ክፍያውን ስራ ቀናት ውስጥ ፈጽመው ካልተረከቡ ያስያዙት ገንዘብ ለኩባንያው ገቢ ሆኖ ጨረታው በድጋሚ ይወጣል፡፡
- የስም ማዛወሪያ፣ ቴምብር፣ ቀረጥ፡ የፍርድ ቤትና የመንገድ ትራንስፖርት ወጪዎችን ገዢ ይከፈላል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመረዝ መብቱ በህግ የጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 0935-9979-82/ 0911-66-07-93/011 869 63 62 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ሀብተወልድ መንክር
የተፈቀደለት የሂሳብ አዋቂ እና
የተፈቀደስት ኦዲተር