የከሰም ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ያገለገሉ የቅባትና ዘይት በርሜሎች፣ባዶ የስኳር ከረጢት እና የውሃ ማስተላለፊያ ሃይድሮፍም፣ የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ባትሪ፣ጎማ፣ፍላፕ እና ከመነዳሪዎች፣ እስታፋ ብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የከሰም ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ያገለገሉ የቅባትና ዘይት በርሜሎች፣ባዶ የስኳር ከረጢት እና የውሃ ማስተላለፊያ ሃይድሮፍም፣ የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ባትሪ፣ጎማ፣ፍላፕ እና ከመነዳሪዎች፣ እስታፋ ብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር //////01/2012

የከሰም ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 • ሎት 1- የተለያዩ ያገለገሉ የቅባትና ዘይት በርሜሎች
 • ሎት 2- ባዶ የስኳር ከረጢት እና የውሃ ማስተላለፊያ ሃይድሮፍም
 • ሎት 3- የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ባትሪ፣ጎማ፣ፍላፕ እና ከመነዳሪዎች
 • ሎት 4- እስታፋ ብረት

በመሆኑም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

 1. በዘርፉ 2012 . አግባብነት ያለው ወይም የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ፣
 2. የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣
 3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣
 4. በተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት፣
 5. በገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ስለግብር አከፋፈል የሚሰጥ ማስረጃ እና በጨረታ ለመሳተፍ የድጋፍ ደብዳቤ፤
 6. የሚገዙትን ዕቃዎች ዝርዝር፣
 7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (BID BOND) ለሎት 1 5,000.00 ሺህ (አምስት ብር)፣ሎት 2 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) ለሎት 3 25,000 (ሃያ አምስት ሺህ ብር) እና ለሎት 4 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ከጨረታ መወዳደሪያ ኦርጅናል ሠነድ ጋር በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (CPO) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 8. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
 9. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ ሚያዝያ 26/2012 . በጨረታ ሰነዱ ላይ ከተገለጸው የጨረታ መክፈቻ ቦታና የመዝጊያ ሰዓት ቀድመው ሰነዱን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
 10. ዕቃዎቹን ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የገዙበትን ደረሰኝና መታወቂያ በመያዝ ከሰም ስኳር ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ በመቅረብ መመልከት ይችላሉ፡፡
 11. ፋብሪካው የተሻለ መንገድ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፈል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 12. የጨረታ ሰነዱ የሚገኝበት አድራሻ፡ ከሰም ስኳር ፋብሪካ አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ቢሮ ካዛንቺስ ከመናኸሪያ ሆቴል ወደ አቧሬ በሚወስደው መንገድ ከጨርጨር ሥጋ ቤት 100 . ዝቅ ብሎ እና ከሰም ስኳር ፋብሪካ ዋና /ቤት (ቀበና ዱሩፍሊ)

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡– +25133-240-60-70+ 25133-240-64-17 ወይንም 011-878-71-98 ይደውሉ፡፡

ከሰም ስኳር ፋብሪካ