የትምህርት ሚኒስቴር Upgrading UPT Cable To Fiber Optic Cable and Projector በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትምህርት ሚኒስቴር upgrading UPT cable to Fiber optic cable and projector በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ

ትምህርት ሚኒስቴር ከዚህ በታች የተገለጸውን አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

 

የአገልግሎት ዓይነት

 

የጨረታ ቁጥር

 

ጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት

 

ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት

 

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር C.p.0

 

1

Lot 1(one) upgrading UPT cable to Fiber optic cable and

Lot2(Two) Procurement of projector

 

E/EMIS/NCB/

01/01/2012

 

ሚያዝያ 28/2012 ሰዓት ጠዋት 400

 

ሚያዝያ 28/2012 ሰዓት ጠዋት 430

 

ለሎት 1 (አንድ) ብር 60,000.00 (ስልሳ ሺህ)

ሎት 2 ብር 10,000.00 (አስር ሺህ)

 

 1. ተጫራቾች የታሸገ የመጫረቻ ሰነድ ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
 2. ጨረታው ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሲሆን ሥርዓቱም በመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጅና መመሪያ መሠረት ነው፡፡
 3. ፍላጐት ያላቸው ተጫራቾች በተራቁጥር 7 የተገለጹትን ሰነዶች በመያዝ በአማርኛ የተዘጋጁ የጨረታ ሰነዶችን ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 50.00 /ሃምሣ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በትምህርት ሚኒስቴር ሂሳብ ቁጥር 1000003784828 ገቢ በማድረግ ፋይናንስ አስተዳዳር ቢሮ ቁጥር 09 ገቢ ያደረጋችሁበትን በማሳየት ደረሰኝ ሰመያዝ ከቢሮቁጥር 21 ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
 4. ጨረታው የሚከፈተው የት/ሚኒስቴር አራት ኪሎ ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 21 ነው፡፡
 5. ተጫራቾችለጨረታ ማስከበሪያ ከላይ በሠንጠረዥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን ማቅረብ አይጠበቅባቸውም፡፡
 6. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳብ የሚያቀርቡት በተሸጠላቸው ጨረታ ሰነድ ምዕራፍ 1 ክፍል 4 የተመለከቱትን ሠነዶች/ቅፆች በመሙላት ይሆናል፡፡ ዝርዝር ፍላጐት መግለጫው ከጨረታ ሠነዱ ጋር ተያይዞ ቀርቧል፡፡
 7. ተጫራቾች የሚከተሉትን ማስረጃዎች አሟልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡ ይህን ያላሟሉ ተጫራቾች ከውድድሩ ውጪ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
  • በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ወይም በዘርፉ
  • የግብር ግዴታ ለመወጣቱ ከሀገር ውስጥ ገቢ ወይም ከሚመለከታቸው አካላት የተሰጠ የጽሑፍ ማስረጃ
  • የተእታክስ/ቫት/ ሠርተፍኬት
  • የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዌብ ሳይት ላይ የተመዘገበ
  • የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገቡበት ቅጽ ተሞልቶ የተጫራቹ ድርጅት ፊርማና ማህተም የተደረገበት መሆን አለበት፡፡
 8. መሥሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 0111 56 55 30/58 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር