በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2012 ዓ.ም የጽህፈት መሳሪያዎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ቋሚ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Tender
< Back

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2012 ዓ.ም የጽህፈት መሳሪያዎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ቋሚ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 02/2012 .

በአራዳ /ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ /ቤት 2012 . በጀት ዓመት የሚገኘው

 • የጽህፈት መሳሪያዎች
 • አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
 • ቋሚ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ::

 ተጫራቾች፡-

 1. በተሰማራበት የስራ መስክ የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 2. በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ።
 3. ከላይ የተጠቀሱትን እቃዎች ዝርዝር የሚያሳይ የግዥ መመሪያ የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 09 መግዛት ይችላሉ። ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪ የሚውል ብር 5000 (አምስት ሺህ ብር ) አራዳ ክፍ ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ /ቤት በሚል ስም በተዘጋጀ CPO ከመወዳደሪያ ሰነዶቻችሁ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
 4. ጨረታው ጋዜጣ ላይ በወጣበት 11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 330 ታሽጎ በዚያውቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችሁ በተገኙበት የተወከሉበትን የውል ማስረጃ እና መታወቂያ በመያዝ በአ////7 ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 09 ይከፈታል።
 5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት።
 6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ፖስታ ማስገባት አለባችሁ::
 7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
 8. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክቁጥር 011261885/0111222848 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።

 

አድራሻ፡ አራዳ /ከተማ ወረዳ7

ዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት ፊት ለፌት።

የአራዳ /ከተማ ወረዳ 7

ፋይናንስ /ቤት