የአዲስ ህይወት የመ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ ፣የፅህፈት እና የፅህፈት ተዛማች እቃዎች ፣የኤሌክትሮኒክስ እና ኮምፒውተር ተዛማች እቃዎች ፣ የህክምና እቃዎች ፣የተለያዩ መፅሃፍት፣ቋሚ እቃዎች ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአዲስ ህይወት የመ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ ፣የፅህፈት እና የፅህፈት ተዛማች እቃዎች ፣የኤሌክትሮኒክስ እና ኮምፒውተር ተዛማች እቃዎች ፣ የህክምና እቃዎች ፣የተለያዩ መፅሃፍት፣ቋሚ እቃዎች ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

 የሁለተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በኮልፌ ቀራንዮ /ከተማ የአዲስ ህይወት የመ///ቤት 2012 . አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በሁለተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ የወጣ

 • የደንብ ልብስ ሎት (01)
 • የፅህፈት እና የፅህፈት ተዛማች እቃዎች ሎት ( 02 )
 • የኤሌክትሮኒክስ እና ኮምፒውተር ተዛማች እቃዎች ሎት (03)
 • የህክምና እቃዎች ሎት (04)
 • የተለያዩ መፅሃፍት ሎት (05)
 • ቋሚ እቃዎች ሎት (06)

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡

በዚህ መሰረት ተጫራቾች :-

 • በመንግስት ዕቃ አቅራቢነት ተመዝግበው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 • ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በመስኩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
 • የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 • ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
 • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ስዓት በትምህርት ቤቱ ፋይናንስ እና ግዢ ንብረት አስተዳደር ቢሮ 50 ብር /ሃምሳ ብር / በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ ፡፡
 • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ በመሙላት በጨረታ ሰነዱ ላይ ስም፡ ፊርማና ህጋዊ ማህተም በማኖር በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት 230 -1100 ሰዓት ዋጋቸውን በመሙላት በተጠቀሰው የስራ ሰዓት የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ ፡፡
 • ለጨረታ ማስከበሪያ በሲፒዩ ብር በጠቅላላው 3000 ብር ( ሦስት ሺህ ብር ) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ 
 • ጨረታውን አሸናፊ ሆነው ከተገኙ በኋላ 10% ባሸነፉበት ዕቃ መጠን መሰረት የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርቦታል .
 • ጨረታውን ለማዛባት የሚሞከሩ ከጨረታው ውጪ እንደሚሆኑና የጨረታውን ማስከበሪያ CPO እንደሚወረስባቸው ማወቅ አለባቸው::
 • ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾችእና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት
 • ጨረታው በተዘጋበት ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት በትምህርት ቤቱ ፋይናንስ እና ግዢ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ይከፈታል ፡፡
 • መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር :-011 8 35 07 72/ 011 8 32 73 69
 • አድራሻ ኮልፌ ቀራንዮ /ከተማ ወረዳ 05 ከዘነበወርቅ ከፍ ብሎ ወደ ታቦት ማደሪያ በሚወስደው መንገድ ፡፡

ኮልፌ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ አጠገብ

አዲስ ህይወት የመጀመሪያ

ደረጃ //ቤት