የሆለታ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ለ2012 በጀት አመት ለስብሰባ አዳራሽ የሚውል እስታንዳርዱን የጠበቀ ማስታወሻ ማስደገፊያ ያለው በብሎን ብረት ላይ የሚታሠር መቀመጫ ወንበር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Tender
< Back

የሆለታ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ለ2012 በጀት አመት ለስብሰባ አዳራሽ የሚውል እስታንዳርዱን የጠበቀ ማስታወሻ ማስደገፊያ ያለው በብሎን ብረት ላይ የሚታሠር መቀመጫ ወንበር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የጨረታ ማስታወቂያ 

የሆለታ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ለ2012 በጀት አመት ለስብሰባ አዳራሽ የሚውል እስታንዳርዱን የጠበቀ ማስታወሻ ማስደገፊያ ያለው በብሎን ብረት ላይ የሚታሠር መቀመጫ ወንበር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። 

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዘመስፈርት የሚታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ:: 

  1.  በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ኖሮት የታደሰ የንግድ ፈቃድ የያዘና የዘመኑን  ግብር የከፈለ፤ 
  2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገበና ሰርተፍኬት ያለው፤ 
  3. ተጫራቾች ካወጡት ንግድ ስራ ዘርፍ ውጪ የተወዳደረ ተጫራቹ  ከጨረታው ይሰረዛል። 
  4. ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ 10000 ብር በሲፒኦ /በቼክ ማስያዝ የሚችልና ጨረታውን ካሸነፈ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበት ዕቃ ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ ማስያዝ የሚችል፤ 
  5. ተጫራቹ ጨረታውን ካሸነፈ ዕቃዎቹን በራሱ ወጪ እስከ ሆለታ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ፅ/ቤት ማቅረብ የሚችል፤ 
  6. በመስሪያ ቤቱ ለሚጠረጥራቸውና ማጣራት ለሚፈልገው ዕቃ ናሙና ማቅረብ የሚችል፤
  7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናቶች በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው በ8፡30 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ሲሆን በዚሁ ቀን በ9:00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል። 
  8.  ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ 200 ብር ከሆለታ ከተማ ገ/ኢ/ትብብር/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 መግዛት ትችላላችሁ። 

ማሳሰቢያ:- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

 መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011-2-37-00-95፣ 0911-0456-95  09-13-44-5227፤ 0913-753822 1ትችላላችሁ፡፡ 

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የሆለታ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ትብብር ጽ/ቤት