የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት መንገድ ግንባታና ጥገና ጽ/ቤት በክልሉ ውስጥ በሚገኙ ሁለቱ ዞኖች አገልግሎት የሚውል 4 (አራት) ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት መንገድ ግንባታና ጥገና ጽ/ቤት በክልሉ ውስጥ በሚገኙ ሁለቱ ዞኖች አገልግሎት የሚውል 4 (አራት) ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 09/2012

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት መንገድ ግንባታና ጥገና /ቤት በክልሉ ውስጥ በሚገኙ ሁለቱ ዞኖች አገልግሎት የሚውል 4 (አራት) ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በዚህም መሰረት፣

  1. በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና በጀት ዓመት ያሳደሱ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የተመዘገቡበትን ድህረ ገጽ መግለጽ የሚችል፡፡
  3. የድርጅታቸውን (የቢሮአቸውን) አድራሻ ማሳየት የሚችሉና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ ይህ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል አስፈላጊውን ማስረጃ ከታደሰ ንግድ ፍቃድ ጋር በመያዝ በቤ////////ቤት ቢሮ ቁጥር 10 ድረስ በመምጣት መግዛት የምትችሉ መሆኑንን እንገልጻለን፡፡
  4. ይህ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 ቀናት (አስራ አምስት) ቀን በአየር ላይ የሚውል ሲሆን በ16ኛው (አስራ ስድስተኛ ቀን) ከቀኑ 800 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን 830 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ ወይም ህዝባዊ በዓላቶች እንዲሁም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን እንዲከፈት ይደረጋል።
  5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ በቤ////////ቤት ቢሮ ቁጥር 10 በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የነጠላ ዋጋ (ጠቅላላ ዋጋ) ስርዝ ድልዝ እና በእርሳስ የተሞላ ሠነድ ተቀባይነት ያለውም :: የሚቀርበው ዋጋ ከ15% ቫት ጋር ወይም ከ15% ቫት በፊት ተብሎ በግልጽ ተጽፎ መቀመጥ አለበት፡፡
  7. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ በተመስከተ ብር 3000 /ሶስት ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ CPO ብቻ በፖስታ በማሸግ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  8. /ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-0577752622/0326 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የቤ////መንገድ ግንባታ ጥገና /ቤት

አሶሳ