የደቡብ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት አለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ደረጃዎችን (international Finance Reporting Standard/ የጠበቀ እንዲሆንና የድርጅታችን የፋይናንስ እና ተያያዥነት ያላቸውን ሪፖርቶችን ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት ደረጃ(IFRS) በሚጠይቀው ጥራት መሰረት ማዘጋጀት እንዲቻል በዘርፉ በተሰማሩ አማካሪዎች አማካይነት የጥናት፣ የድርጅቱን የፋይናንስ ፖሊስ ማዘጋጀት፣ በIFRS ፖሊስ መሰረት የፋይናንስ መመሪያ ማዘጋጀት፣ የ2012 በጀት ዓመት ሪፖርት በIFRS መሰረት ማዘጋጀት፣ የ2011 በጀት ዓመት ሂሳብ በIFRS Standard ማዘጋጀት እንዲሁም ለክፍሉ ባለሞያዎች ተገቢውን ስልጠና እና ሙያዊ የምክር አገልግሎት መስጠት ከሚችል አማካሪ ድርጅት የምክር አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በተዘጋጀው TOR መሰረት አወዳድሮ ግዥ መፈ

Tender
< Back

የደቡብ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት አለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ደረጃዎችን (international Finance Reporting Standard/ የጠበቀ እንዲሆንና የድርጅታችን የፋይናንስ እና ተያያዥነት ያላቸውን ሪፖርቶችን ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት ደረጃ(IFRS) በሚጠይቀው ጥራት መሰረት ማዘጋጀት እንዲቻል በዘርፉ በተሰማሩ አማካሪዎች አማካይነት የጥናት፣ የድርጅቱን የፋይናንስ ፖሊስ ማዘጋጀት፣ በIFRS ፖሊስ መሰረት የፋይናንስ መመሪያ ማዘጋጀት፣ የ2012 በጀት ዓመት ሪፖርት በIFRS መሰረት ማዘጋጀት፣ የ2011 በጀት ዓመት ሂሳብ በIFRS standard ማዘጋጀት እንዲሁም ለክፍሉ ባለሞያዎች ተገቢውን ስልጠና እና ሙያዊ የምክር አገልግሎት መስጠት ከሚችል አማካሪ ድርጅት የምክር አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በተዘጋጀው TOR መሰረት አወዳድሮ ግዥ መፈ

የአማካሪነት ማስታወቂያ

የደቡብ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ የተማከለ፣ የተሟላና ለመረዳትም ቀላል ግልጽነትና ተጠያቂነትም የሚያሰፍን፣ የክልሉ ኢኮኖሚ ለመደገፍ የሚገኝ የፋይናንስ መረጃ አቅርቦት አለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ደረጃዎችን (international Finance Reporting Standard/ የጠበቀ እንዲሆንና የድርጅታችን የፋይናንስ እና ተያያዥነት ያላቸውን ሪፖርቶችን ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት ደረጃ(IFRS) በሚጠይቀው ጥራት መሰረት ማዘጋጀት እንዲቻል በዘርፉ በተሰማሩ አማካሪዎች አማካይነት የጥናት፣ የድርጅቱን የፋይናንስ ፖሊስ ማዘጋጀት፣ በIFRS ፖሊስ መሰረት የፋይናንስ መመሪያ ማዘጋጀት፣ 2012 በጀት ዓመት ሪፖርት በIFRS መሰረት ማዘጋጀት፣ 2011 በጀት ዓመት ሂሳብ በIFRS standard ማዘጋጀት እንዲሁም ለክፍሉ ባለሞያዎች ተገቢውን ስልጠና እና ሙያዊ የምክር አገልግሎት መስጠት ከሚችል አማካሪ ድርጅት የምክር አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በተዘጋጀው TOR መሰረት አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከስራው ጋር ተመሳሳይ ልምድ ያላቸውና እንዲሁም የዘመኑን ግብር የተገበረበት የሞያ ፍቃድ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ከዚህ በፊት ተመሳሳይ ስራ ለመስራታቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

  1. ተወዳዳሪዎች የመወዳደሪያ እና የሀሳብ ማቅረቢያ TOR ሰነድ ከድርጅቱ ግዥ ንብ/አስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 23 በነጻ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. የጊዜ ሰሌዳ፣ ይህ ማስታወቂያ ወጥቶ አሸናፊው ደብዳቤ ከተሰጠው ቀን ጀምሮ ባሉት ነው፡፡
  3.  ለስራው የሚያስፈልገውን የሌሎች ባለሙያዎችና ወጪዎችን በሙሉ ድርጅቱ ይሸፍናል፡፡ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 በቀረበው መረጃ መሰረት ስራውን ለመሥራት ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ TOR የተመለከተውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን እና ስራውን ለመስራት የሚጠቀሙበትን ዘዴ (Methodology) ስልት ለይተው ኦርጂናል የቴክኒካል ብቃቱን የሚገልጽ ሰነዶችን ከሲቪ ጋር በአንድ የቴክኒክ ፕሮፖዛል እና የፋይናንስ ዶክመንት የያዘውን የፋይናንሻል ፕሮፖዛል በማለት ሰነዶቻቸውን ለየብቻው አንድ ኮፒ በማዘጋጀት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 830 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ለምክር አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ሰነዶቹ በ15ተኛው ቀን አመልካቾች በተገኙበት 900 ሰዓት ተዘግቶ የቴክኒክ ፕሮፖዛላቸው በቦታው ወዲያውኑ ይከፈታል፡፡ 15ተኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ውድድሩ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተገለጸው ሰዓትና ቦታ ተዘግቶ ይከፈታል፡፡
  4. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ቅጥሩን በከፊልም ሆነ ሙሉ በመሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር: 046 212 5426 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የድርጅቱ አድራሻ፡ ሀዋሳ ከክልሉ መንገዶች ባለስልጣን ጎን ከክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ወደ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በሚወስደው መንገድ ላይ /በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጎዳና ላይ ነው/

የደቡብ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት