የኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የኤሌክትሪክ ጥገና (መለዋወጫ) እቃዎች፣የስልክ ጥገና (መለዋወጫ) እቃዎች፣የቧንቧ ጥገና (መለዋወጫ) እቃዎች እና የፈርኒቸር ጥገና መለዋወጫ እቃዎችን ብቃት ያላቸውን ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የኤሌክትሪክ ጥገና (መለዋወጫ) እቃዎች፣የስልክ ጥገና (መለዋወጫ) እቃዎች፣የቧንቧ ጥገና (መለዋወጫ) እቃዎች እና የፈርኒቸር ጥገና መለዋወጫ እቃዎችን ብቃት ያላቸውን ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የተለያዩ የጥገና መስዋወጫ እቃዎች ግዥ ግልፅ ያጨረታ ማስታወቂያ 

ቁጥር: CC/NለB/G-021/2012 

የኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን

  • የኤሌክትሪክ ጥገና (መለዋወጫ) እቃዎች፣
  • የስልክ ጥገና (መለዋወጫ) እቃዎች፣
  • የቧንቧ ጥገና (መለዋወጫ) እቃዎች እና
  • የፈርኒቸር ጥገና መለዋወጫ እቃዎችን ብቃት ያላቸውን ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዛት ይፈልጋል፡፡ 
  1. ጨረታው የሚከናወነው በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት የመንግሥት ግዥ አዋጅ በተገለጸው ብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ሥነ-ሥርዓት መሠረት ይሆናል፡፡ የኤሌክትሪክ ጥገና (መለዋወጫ) እቃዎች፣የስልክ ጥገና (መለዋወጫ) እቃዎች፡የቧንቧ ጥገና (መለዋወጫ) እቃዎች እና የፈርኒቸር ጥገና (መለዋወጫ) እቃዎች ግዥ ግልፅ ጨረታ የሚከናወነው ብቁ ከሆነ ተጫራቾች እና በዘርፉ ከተሰማሩ ሆኖ በ2012 ዓም የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑ ግብር መክፈላቸውን የሚገልጽ የግብር ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፣ ቲን ሰርተፍኬት፣ ቫት ሰርተፍኬት እና ከመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የአቅራቢነት ዝርዝር (Supplier List) ፕሪንት አድርገው ማምጣት የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ 
  2. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ 
  3. የጨረታ ሰነዱን ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 6 (ለ) በተገለጸው አድራሻ መሰረት ሚያዚያ 22 ቀን 2012 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ማስከበሪያው በተጫራቾች መመሪያ በተዘረዘረው መሠረት አያይዘው ያቀርባሉ:: ዘግይተው የቀረቡ የጨረታመልሶች ተቀባይነት የላቸውም: በጨረታው ላይ ለመገኘት የፈለጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቁጥር 6 (ሐ) በተጠቀሰው አድራሻ መሰረት ሚያዚያ 22 ቀን 2012 ዓም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ሰዓት ጨረታው ይከፈታል። 
  4.  የመጫረቻ ሰነዱን ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 302 በመምጣት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር ብቻ) በመክፈል መዉሰድ ይችላሉ፡፡ 
  5. የጨረታ ሰነድ የሚገዛበት፣የሚገባበትና የሚከፈትበት አድራሻ ጉምሩክ ኮሚሽን 3ኛ ፎቅ ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 302 
  6. ኮሚሽን በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብት አለው። 

ሲኤምሲ ሚካኤል ዴስክስ ፈርኒቸር ጀርባ የሚገኘው ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መስሪያ ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302 ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011 667 60 25 

የኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን