የይርጋ ጨፌ ቡና ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃየተ የተቆላ እና ተቆልቶ የተፈጨ ቡና ሽያጭ ጅምላ አከፋፋዮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Tender
< Back

የይርጋ ጨፌ ቡና ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃየተ የተቆላ እና ተቆልቶ የተፈጨ ቡና ሽያጭ ጅምላ አከፋፋዮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ 

የይርጋ ጨፌ ቡና ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃየተ የተቆላ እና ተቆልቶ የተፈጨ ቡና ሽያጭ ጅምላ አከፋፋዮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡ 

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ እና ህጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸዉ እንዲሁም የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸዉ፣ 
  2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸዉ፤ 
  3. የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፕኦ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ 
  4. ተጫራቾች ለዚሁ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ / ከ13/08/12 ዓ/ም ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በዩኒየኑ ጽ/ቤት ቀርበዉ መዉሰድ ይችላሉ፡፡ 
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ 22/08/12 ዓ/ም ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 
  6. ጨረታዉ ሚያዝያ 22/2012 ዓ/ም ሰዓት 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በዩኒየኑ ቢሮ ይከፈታል፡፡ 
  7. ዩኒየኑ ጨረታዉን በሙሉ ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ 

አድራሻ 

አቃቂ ቃሊቲ ክፍስ ከተማ ወረዳ 05 ከኦሮሚያ ወሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ጀርባ 

E-mail alehegntiba@gmail.com የ.መ.ሳ. ቁ: 122641 

TEL: +251(0)114-71-70-19/18/17 

FAX: +251(0)114-71-70-10 

ሞባይል 0911392540