በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የኦሮሚያ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የዳታ ሴንተር (Data Center) ጥገና አወዳድሮ በጨረታ ለመሰራት ይፈልጋል።

በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የኦሮሚያ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የዳታ ሴንተር (Data Center) ጥገና አወዳድሮ በጨረታ ለመሰራት ይፈልጋል።

የጨረታ ማስታወቂያ 

በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የኦሮሚያ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የዳታ ሴንተር (Data Center) ጥገና አወዳድሮ በጨረታ ለመሰራት ይፈልጋል። 

በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተገለፀውን መስፈርትና  የተጫራቾች መመሪያ የሚያሟሉ ማንኛውም ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ። 

 1.  በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን መስረጃ መቅረብ የምችሉ፤ 
 2. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ 
 3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑና መስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ 
 4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ 
 5. በመንግስት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ 
 6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል በመ/ቤቱ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 312 መግዛት ይችላሉ፣ 
 7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የዋጋውን 1% በባንክ ክፍያ በማስያዝ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝያ ይኖርባቸዋል፣ 
 8. ተጫራቾች ጨረታውን ለመሳተፍ የሚያስችል ማንኛውም የቴክንክና የፋይናንስ ማስረጃ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ በተለያዩ ፖስታ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር ቢሮው ባስቀመጠው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ዋጋውን ሞልተው ማቅረብ ይኖርባችኋል፣ 
 9. ተጫራቾች በተመሳሰይ ሥራ በቂ ልምድ የለው ቢሆን ይመረጣል፤ 
 10. ተጫራቾች ለዳታ ሴንተሩ (Data Center) አስፈለጊ የሆኑ ማለዋወጫ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፤ (በመ/ቤቱ ግዥ) 
 11. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል። 
 12. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

ለተሻለ መረጃ፡- 0115510231 

ፖሣቁ. 669/1110

የኦሮሚያ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ