የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት ለ2012 በጀት ዓመት ለተበጠረ ዘሮች፣ ለድርዳሮ አገልግሎት የሚውል የዘር መደርደርያ ፖሌት/ዳኔጅ/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Tender
< Back

የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት ለ2012 በጀት ዓመት ለተበጠረ ዘሮች፣ ለድርዳሮ አገልግሎት የሚውል የዘር መደርደርያ ፖሌት/ዳኔጅ/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሥስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 0086/ግዥ/12 .

በደቡብ ////መንግሥት የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት 2012 በጀት ዓመት ለተበጠረ ዘሮች፣ ለድርዳሮ አገልግሎት የሚውል የዘር መደርደርያ ፖሌት/ዳኔጅ/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡

 • ተጫራቾች በዚሁ የንግድ ሥራ ዘርፍ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
 • ተጫራቾች በገቢዎች ሚኒስቴር የምዝገባ ሰርተፍኬት እና የታክስ ከፋይነት መለያ ቁጥር እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
 • ተጫራቾች ከተለያዩ ተቋማቶች የተሰጣቸውን የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 • ተጫራቾች ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ድረስ የማይመለስ ብር 200 በመክፈል በደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት ግዥ//ንብ/አስተዳደር  ክፍል ቢሮ ቁጥር 12 ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
 • ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ፖስታ/ኤንቨሎፕ/ በማድረግ የቴክኒካልና የፋይናሻል ሰነዶቻቸውን ኦሪጂናልና ኮፒ በማድረግ ለየብቻው ከተጓዳኝ ማስረጃዎች ጋር በማድረግ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ እስከ 10 ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ማስገባት አለባቸው፡፡
 • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% በደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በባንክ በተመሰከረለት ቼክ/CPO ኦርጅናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
 • የጨረታው ሳጥን የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ 10ኛው ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ ከቀኑ 830 ሰዓት በድርጅቱ ቢሮ ቁጥር 8ተጫራቶች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው/ በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን 10ኛው ቀን የሥራ ቀን ባይሆን በቀጣዩ የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ተመሳሳይ ቦታ ሰዓትና ሁኔታ ይከፈታል፡፡
 • ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት አስቀድመው ሃዋሳ በድርጀቱ /ቤት ማስገባት አለባቸው::
 • ተጫራቾች በጨረታው ለመወዳደር በሚመጡበት ጊዜ የሚጫረቱባቸውን የዕቃዎች ናሙና በዓይነት ከጨረታው ሰነድ ጋር ይዘው መምጣት አለባቸው::
 • ሌላው በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ የጨረታ ዋጋማቅረብ አይችልም፡፡ ቀርቦ ቢገኝ ተጫራቶቹ ጨረታውን ከመሳተፍ ይታገዳሉ፡፡
  • ተጫራቾች በጨረታ ሰነዶቻቸው ላይ ሙሉ ስማቸውን፧ ፊርማቸውን እና የድርጅታቸውን ማህተም ማድረግ አለባቸው::
  • ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

በስልክ ቁጥር፡– 046 2205992/2285/1752

በደቡብ ////መንግሥት

ደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት/ሃዋሳ/