መቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ግንባታ የሚውል የተለያዩ ፌሮዎች (ባለ8፣10፣12፣416፣20 እና 24)፣ የአናፂ፤ የፌራዮ ሽቦ እና ኤክስካቬተር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ግንባታ የሚውል የተለያዩ ፌሮዎች (ባለ8፣10፣12፣416፣20 እና 24)፣ የአናፂ፤ የፌራዮ ሽቦ እና ኤክስካቬተር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን መቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል አያት ስሚገኘው ሳይቱ ላይ እጅግ ዘመናዊ የሆነ 3500 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ለአረጋውያኑ ለአእምሮ ህሙማኑ መኖሪያ እና ህክምና መስጫ የሚሆን ሆስፒታል 2B+G+0 የሆነ ፎቅ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ለዚህ ግንባታ የሚውል የተለያዩ ፌሮዎች (ባለ8101241620 እና 24) የአናፂ፤ የፌራዮ ሽቦ እና ኤክስካቬተር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ጋር አካተው ማቅረብ ያለባቸው ሰነዶች፡ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ በዘርፉ ያላቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ያላቸው ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር Tn Number ያላቸው፣ የጨረ ማስረከቢያ ብር 40,000.00 (አርባ ሺህ ብር) ለሁሉም ግዥዎች በባንክ በተረጋገጠ ቼክ/ሲፒኦ/የባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤ አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉበትን የጠቅላላ ዋጋውን 10% የስራ አፈፃፀም ዋስትና በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ማቅረብ የሚችሉ የሚያቀርቡትን ዋጋ የጨረታ ሰነዱን ከማዕከላችን ቢሮ ሰነዱን ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመግዛት ወስደው ሞልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው፡፡ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 14 ቀናት አየር ላይ ቆይቶ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 330 ተዘግቶ በእለቱ 400 ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገርግን 15ኛው ቀን እሁድ ወይም ብሄራዊበዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል፡፡ ድርጅቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 8131/ 0940737373/ 0940494949 ይደውሉ፡፡

መቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ

ህሙማን መርጃ ማዕከል