ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የምስ/ጎጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ለመ/ቤታችን አገልግሎት የሚውል
- ብትን ጨርቅ፣
- የደንብ ልብስ ጫማ፣
- የተዘጋጁ ልብሶች፣
- የፅህፈት መሳሪያዎቹ፣
- የዕዳት እቃዎች፣
- የኮምፒውተርና ተዛማጅ ዕቃዎች፣
- የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣
- የመኪና ጎማ፣
- የአገር ውስጥ ፈርኒቸር፣
- የወጭ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም፡
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት (TIN) ያላቸውና
- ከብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚቻሉ፡ ፡
- ተጫራቶች በጨረታ ለመሳተፍ፡ ከላይ በተራ ቁጥር 1- 3 የተጠቀሰ-‘ነ እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳው ጋር አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የሚገዙት እቃዎችን እይነት ዝርዝር መግለጫ የያዘ ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ሰነዱ ስርዝ ድልዝ ካለው እና ፓራፍ ከሌለው ጨረታው ውድቅ ይደረጋል፡፡
- ከላይ የተጠቀሱትን እቃዎች ሰነድ ከምዕ/ጎጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ከግፋይ/ንብ/አስ/ በድን ቢሮ ቁጥር 19 ድረስ በመምጣት ብር 20.00 በመግዛት መወሰድ ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት የእቃዎች ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋጋጠ የከፍያ ትዕዛዝ CPO ወይም በሁኔታው ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ እለባቸወ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በመሙላት በታሸገ ፖስታ በግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 19 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይቻላል፡፡
- ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ ወሎ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያወኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል፡፡
- አሸናፊው ከአሸነፈበት ከጠቅላላ ዋጋ 10% CPO ወይም በሁኔታው ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ያወግ ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅበታል፡፡
- አሸናፊው ያሸነፉበትን እቃዎች ምዕ/ጎ/ከፍ/ፍ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 19 ድረስ በመምጣት ውል ይዞ እቃዎችን ማስረከብ አለበት፡፡
- 20% መቀነስም ሆነ መጨመር የምንችል መሆኑን እየገለጽን ነገር ግን መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የጨረታ መከፈቻው ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በስራ ቀን ይከፈታል፡፡ ሌሎች በዚህ ያልተጠቀሱ በግዥ መመሪያ መሰረት ተግባራዊ ይደረጋሉ፡፡ የጨረታ አሸናፊ የሚለየው በጥቅል ነው፡፡
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ቢሮ ቁጥር 19 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058 771 55 50 መጠየቅ ይቻላል፡፡
የምስራቅ ጎጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት
ደብረ ማርቆስ