በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የደብረዘይት ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ የተማሪዎች መማሪያና ማደሪያ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት (ፕሮ/13-02B) ለፕሮጀክቱ ስራ የሚዉል Aluminum Window & Door በዝርዝሩ መሰረት በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የጨረታ ቁጥር ፕሮ.13-02B/87/11

የጨረታ ማስታወቂያ

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የደብረዘይት ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ የተማሪዎች መማሪያና ማደሪያ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት (ፕሮ/13-02B) ለፕሮጀክቱ ስራ የሚዉል aluminum window & door በዝርዝሩ መሰረት በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

     ስለሆነም፡-

1.   ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

2.   ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ

ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት፡፡

3.   ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ካታሎግ ኦርጅናል ወይም የድርጅቱ ማህተም ያረፈበት ኮፒ  እና የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ወይም በጨረታ መክፈቻ ቀን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

    “S<“ን u}SKŸ} ባቀረቡት ካታሎግ መሠረትማቅረብ ›Kv†¨<::

    የሚቀርበው ናሙና ሙሉ በሙሉ በካታሎግ ከቀረበው ጋር ተመሳሳይ ሲሆን ብቻ ተቀባይነት ያገኛል፡፡

    ሆኖም ከላይ  መሟላት እንዳለበት ከተጠቀሱት እና በጨረታ ዶክመንቱ ከተጠቀሱት ነጥቦች አንዱም ቢጐድል ተጫራቹ ቴክኒካል መስፈርቱን እንዳላሟላ ተቆጥሮ ሠነዱ ተመላሽ ይደረግለታል፡፡

4.   ተጫራቾች የሚሰሩት ስራ የተጠቀሰው ብዛት ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል፡፡

5.   ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሚያዚያ 15 ቀን 2012 ዓ.ም ከጥዋቱ 5፡ዐዐ ሰዓት ድረስ ከታች በተገለፀው አድራሻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

6    ጨረታው ሚያዚያ 15  ቀን 2012 ከጥዋቱ 5፡15 c¯ƒ ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ

ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

7    ፕሮጀክቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

8    ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንቱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል  እስከ ሚያዚያ 15  ቀን 2012 ዓ/ም ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ድረስ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ባሉት የስራ ቀናት እና ሰአት ከታች በተገለፀው አድራሻ መውሰድ ይችላሉ፡፡

አድራሻ፡- ደብረዘይት ኢነጂነሪንግ ኮሌጅ ፕሮጀክት 13-02B

ስልክ ቁጥር 0118 48 19 35

ቢሾፍቱ