የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአደሹሁ-ደላ-ሳምረ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ትራክ ሚክሰር ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የጨረታ ማስታወቂያ፡-

የጨረታ ቁጥር DCE/ MACH/59/2020

       የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ  ለአደሹሁ-ደላ-ሳምረ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ትራክ ሚክሰር ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡-

Item No

Description

ሞዴል/ስሪት

Qty

1

ትራክ ሚክሰር

ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ

1

1. ተጫራቾች  በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤  ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

2.  ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበርያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ) ብር በድርጅታችን ትክክለኛ ስም Defence Construction Enterprise በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንክ የተረጋገጠ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርበታል፡፡

3.  ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ኬዝ ቲም ቢሮ መግዛት ይቻላል፡፡  

4.  ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን   ዋጋ  በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሚያዚያ 21/2012 ዓ.ም  ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5.  ጨረታው ሚያዚያ 21/2012 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡15 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

6.  ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34

ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72

E-MAIL አድራሻ  [email protected]

የድህረ ገፅ አድራሻ፡- www.dce.et.com

ፖ.ሳ.ቁ 3414  ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46

ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ