የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE /mach/ 58 /2020
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአደሹሁ ደላ-ሳምረ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ማሽኖች እና ተሽከርካሪዎች ኢንተርፕራይዛችን ባስቀመጠው ቁጥር ዋጋ (Fixed Price) ለመስራት ፍላጐት ያላቸው አቅራቢዎች በቅደም ተከተል መዝግቦ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም፡-
No |
Description |
የማሽኑ/የተሽከርካሪው አቅም |
ብዛት |
ሞዴል/ስሪት |
ቁርጥ ዋጋ በሰዓት ከቫት በፊት ነዳጅ ሳያካትት |
|
1 |
ግሬደር |
140-200HP |
2 |
ካት፤ ሳኒ ፤ ቮልቮ ወይም ከነዚህ ጋር ተመጣጣኝ |
1200.00 |
|
2 |
ኤክስካቫተር ከነጃክሃመሩ (ቼይን) |
150-250HP |
3 |
ካት፤ ሳኒ፤ኮማትሉ ወይም ከነዚህ ጋር ተመጣጣኝ |
1200.00 |
|
3 |
ውሃ ቦቲ |
15,000.00 ሊትር |
2 |
ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ |
250.00 |
|
4 |
ውሃ ቦቲ |
16,000.00 ሊትር |
2 |
ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ |
270.66 |
|
5 |
ውሃ ቦቲ |
17,000.00 ሊትር |
1 |
ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ |
292.70 |
|
6 |
ውሃ ቦቲ |
18,000.00 ሊትር |
1 |
ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ |
313.60 |
|
7 |
ገልባጭ መኪና |
> 16m3 |
10 |
ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ |
የመጓጓዣ ርቀት (ኪ.ሜ) |
ቁርጥ ዋጋ ከቫት በፊት ነዳጅ ጨምሮ (ብር/ኪ.ሜ/ሰዓት) |
0-3ኪ.ሜ |
5.00 |
|||||
3-7ኪ.ሜ |
4.50 |
|||||
7-10ኪ.ሜ |
4.10 |
|||||
10-15ኪ.ሜ |
3.75 |
|||||
15-25ኪ.ሜ |
3.60 |
|||||
20-25ኪ.ሜ |
3.50 |
|||||
25-30ኪ.ሜ |
3.40 |
- ተጫራቾች በመስኩ /ህጋዊ/ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- አከራይ ለሚያከራየው ማሽን የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ማቅረብ አለበት፡፡
- ተጫራቾች እስከ ሚያዚያ 20 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ቢሮ በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- የማሽኖቹ የቴክኒክ ብቃት በባለሙያ ተፈትሾ ተቀባይነት ማግኘት ይኖርበታል፡፡
- ውል የሚታሰረው የማሽኑ/የተሽከርካሪው ቴክኒክ ብቃት በኢንትፕራይዙ ሲረጋገጥ ብቻ ነው
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንትፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
E-MAIL አድራሻ [email protected]
የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ.0114-40-04-71/0114-42-07-46
ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ