ፊትበር ካሳንችስ የገበያ ማዕከል አ/ማ
Fitber Kassanchis Business Center S.C
የጨረታ ማስታወቂያ
ፊትበር ካሳንቺስ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ያስገነባው ህንጻ ውስጥ 4ኛ ፎቅ ላይ ስፋቱ 631 ካ.ሜ የሆነውን ክፍል በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል::
- ሕንጻው አሳንሰር ያለው
- ኤሌክትሪክ በማይኖርበት ጊዜ ወዲያውኑ ከአንድ ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ የመብራት አገልግሎት ማግኘት የሚያስችል ጀነሬተር ያለበት መሆኑን
- በቂ የመኪና ማቆሚያ ቤዝመን ውስጥ ያለው
- በህንጻ ውስጥ ባንክና ኢንሹራንስ የሚገኙበት ነው::
- በቂ የጥበቃ አገልግሎት ያለው መሆኑን እንገልጻለን::
አድራሻ፡- ካሳንቺስ ከመናኸሪያ ከፍ ብሎ ከሚገኘው ጊቢ ገብርኤል መሳለሚያ ዘንበል ያለው ሕንጸ ልዩ ስሙ ፓላስ ሕንጻ ሲሆን
የስልክ ቁጥር 011-55407-80/0911-20-20-81/0911-2050-86 ደውለው አስፈላጊውን መረጃ ማግኘት ይችላሉ::