ማስታወቂያ
ድርጅታችን ፊሽ ፎር ኦል (Fish For All) በኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ በቁጥር 0478 ተመዝግቦ የሚገኝ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ የ2012 በጀት ዓመትን ሂሣብ ምርመራ ሥራ ህጋዊና በወቅቱ የታደሰ ፈቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ ቁጥር ወረቀት ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ድርጅቶች፤
- ለአገልግሎቱ የሚያስከፍሉትን ከፍያ መጠን በብር
- ሥራውን ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ አጠናቀው ሪፖርት ለማቅረብ የሚፈጅባቸውን ጊዜ በመግለጽ ወሰን አካባቢ ብሬክስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ቢሯችን እንዲያቀርቡ እናሳስባለን፡፡
አድራሻ፡– ፊሽ ፎር አል
ፖሣቁጥር፡-27718 ኮድ 1000
ስልክ ቁጥር፡– 0945258089
አዲስ አበባ
ፊሽ ፎር ኦል