የጨረታ ማስታወቂያ
ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ በመንገሥታት ያልሆነ ለትርፍ ያልተቀቀመ የውጭ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን መንግሥት ባወጣው የዳግም ምዝገባ ሥርዓት አጠናቆ በሰርተፊኬት ቁጥር 1135 በመመዝገብ በመላው ኢትዮጵያ በበጐ አድራጐት ሥራ ላይ እንዲንቀሳቀስ የተፈቀደለት ድርጅት ነው:: ለዚህም ከታች የተዘረዘሩትን የትምህርት ቀሣቅሶች እና የጨርቅ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ መግዛት ስለሚፈልግ ማቅረብ የሚችሉትን ህጋዊ ተጫራቾች ይጋብዛል::
ፕሮጀክት |
ተ.ቁ S.NO |
ዝርዝር Description |
መለኪያ Measurment |
ብዛት Qty
|
ልደታ ፕሮጀክት |
1 |
ደብተር ባለ 50 ሉክ በላስቲክ የተለበደ |
በቁጥር |
6750
|
2 |
እስክርቢቶ |
በቁጥር |
3000 |
|
3 |
እርሳስ |
በቁጥር |
1875 |
|
4 |
ላጲስ |
በቁጥር |
1125 |
|
5 |
መቅረጫ |
በቁጥር |
1125 |
|
6 |
የጨርቅ የአፍና አፍንጫን መሸፈኛ |
በቁጥር |
10,040 |
|
7 |
ሳኒታይዘር |
በቁጥር |
4016 |
|
የካ ፕሮጀክት |
1 |
ደብተር ባለ 50 ሉክ በላስቲክ የተለበደ |
በቁጥር |
23640 |
2 |
እስክርቢቶ |
በቁጥር |
11000 |
|
3 |
እርሳስ |
በቁጥር |
5500 |
|
4 |
ላጲስ |
በቁጥር |
1900 |
|
5 |
መቅረጫ |
በቁጥር |
200 |
|
6 |
የጨርቅ የአፍና አፍንጫን መሸፈኛ |
በቁጥር |
1260 |
|
ጉለሌ ፕሮጀክት |
1 |
እስክርቢቶ |
በቁጥር |
0000 |
2 |
እርሳስ |
በቁጥር |
3000 |
|
3 |
ላጲስ |
በቁጥር |
3000 |
|
4 |
መቅረጫ |
በቁጥር |
3000 |
|
5 |
የጨርቅ የአፍና አፍንጫን መሸፈኛ |
በቁጥር |
19700 |
|
6 |
ሳኒታይዘር |
በቁጥር |
2950 |
|
ሲዳማ ፕሮጀክት |
1 |
ደብተር ባለ 50 ሉክ በላስቲክ የተለበደ |
በቁጥር |
4560 |
2 |
እስክርቢቶ |
በቁጥር |
1900 |
|
3 |
እርሳስ |
በቁጥር |
1520 |
|
4 |
ላጲስ |
በቁጥር |
760 |
|
5 |
መቅረጫ |
በቁጥር |
1140 |
|
6 |
ማስክ |
በቁጥር |
11000 |
|
ሂጦሳ ፕሮጀክት |
1 |
ደብተር ባለ 50 ሉክ በላስቲክ የተለበደ |
በቁጥር |
33,750 |
2 |
እስኪራብ |
በቁጥር |
22,500 |
|
3 |
የጨርቅ የአፍና አፍንጫን መሸፈኛ |
በቁጥር |
12,000 |
- ህጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያስው እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ፤
- በንግድ ዘርፉ ሥራ የተሰማሩ ሆነው በመልካም ሥራቸው የምስክር ወረቀት ማምጣት የሚችስና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
- ተጫራቶች ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዝርዝ ጨረታ ሰነዱን ከዋናው መ/ቤቶችን በሥራ ሰዓት ከረቡዕ መስከረም 13/2013 ጀምሮ መስከረም 22/2013 ድረስ
- የማይመለስ ብር 50.00/ሃምሳ ብር ብቻ/ በመግዛት መወዳደር ይችላል፤
- ለጨረታ ዋስትና የሚሆን ከቀረበው ጠቅላላ ዋጋ 2% በድርጅቱ ስም CPO በማሠራት ከጨረታ ዶክመንቱ ጋር ማስገባት የሚኖርበት ሲሆን አሽናፊው አንደታወቀ ስዕሎች ያስያዙት CPO ተመሳሽ ይሆናል፤
- ማንኛውም ተጫራች በሌላ የተጫራች ዋጋ መነሻ በማድረግ ዝርዝር ዋጋ ማቅረብ የለበትም፤
- ገዥውን ስማከናወን የሚወስድበትን ጊዜ በገልጽ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል፤
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በመሙላት ድርጅቱ ባዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል::
- ጨረታው የሚቀይበት ቀን መስከረም 11/2013 – መስከረም 22/2ዐ13 ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት ቀናት
- ጨረታው የሚዘጋበት ቀን መስከረም 22 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ነው፤ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን መስከረም 22/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ገጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ ዋናው ቢሮ ይከፈታል፣
- ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ ብቻ መጫረት ይኖርባቸዋል::
- ድርጅቱ የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- አድራሻ፡- አዲስ አበባ ሣር ቤት አደባባይ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ኦሮሚያ ክልል ቢሮዎች አካባቢ በሳልቫቶሬ ፈርኒቸር በስተቀኝ እንደገቡ የኢትዮጵያ አቢያተ ክርስቲያናት ሕብረት ጽ/ቤት ፊት ለፊት
- ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 011-8-962388/89