አገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
መለያ ቁጥር 001/2013 ዓ/ም
ከደ/ ብ /ብ/ህ/ክ/መ/በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋኤል ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ በሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን የጥቅል ሃገር እቃዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በግዢ የቀረቡ እቃዎችና
የጨረታ ማስከበሪያ፡ –
- ሎት አንድ፤ አላቂ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ከ5,000 ብር
- ሎት ሁለት፣ የጽዳት የጨረታ ማስከበሪያ 5,000 ብር
- ሎት ሶስት, የተሽከርካሪ ጎማ የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 ብር
- ሎት አራት፤ ሌሎች የቢሮ መጠቀሚያ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 5,000 ብር
- ሎት አምስት፣ የደንብ ልብስ የጨረታ ማስከበሪያ 5,000 ብር
- ሎት ስድስት፣ የትስፖርት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 1,000 ብር
ስለሆነም ተወዳዳሪዎች ፡-
- የ2013 ዓ/ም ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ የካትና የቲን ነምበር ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙት ጨረታ ሰነዱን ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ተወካዮች ከሆኑ ከድርጅቱ ህጋዊ ውክልና ይዘው መምጣት አለባቸው::
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ተከታታይ የስራ ቀናት 8:00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ 100 ብር (አንድ መቶ ብር) በመከፈል የጨረታውን ሰነድ ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋፈል ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 በመቅረብ የጨረታው ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ቴክኒካል እና ፋይናንሺያል ዶክመንት ሲያቀርቡ፡-
- ሀ/ ለቴክኒካል ዶከመንት እንድ ኦርጂናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ቴክኒካል በሚል በመለየት እና
- ለ/ ለፋይናንሻል ዶከመንት አንድ ኦርጅና እና ሁለት ፎቶ ኮፒውን ኮፒ ከማድረግ ፋይናንሻል በሚል በመለየት በሰም ከማሸግ ከላይ የተጠቀሱት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/በካንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከፋይናንሻል ኦርጅናል ዶከመንቱ ጋር ከማድረግ በስም ሁሉንም በአንድ እናት ፓስታ በማድረግ ፋይናንሻል ዶከመንት በሚል በመለየት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21/ሃያ አንድ/ ተከታታይ የስራ ቀናት መሐል እምባ ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋኢል ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመምጣት ለጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
5 የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋኢል ጽ/ቤት ስም መሰራት አለበት፡፡
6. የጨረታው ሰነድ በ21ኛው ተከታታይ የስራ ቀናት ከቀኑ 8:00 ሰዓት ይታሸጋል፡፡ ከቀኑ 8:30 ሰዓት ደግሞ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
7 መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡-
- በግዢ ኤጀንሲ በዕቃ አቅርቦት ምከንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ድርጅቶችም መወዳደር አይችሉም፡፡
- ተጫራቾች ተጫርተው ያሸነፏዋቸውን እቃዎች የጥራት ችግር ያለባቸው መሆናቸው በቴክኒክ ጥራት ኮሚቴ ከተረጋገጠ ተመላሽ መሆኑን፤
- ተጫራቾች ተጫርተው ያሸነፉዋቸውን ማንኛውም እቃ የወረዳው ማዕከል ማለትም ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን የወረዳው ማዕከለ ርቀት ከአዲስ አበባ 6 ኪሜ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 011 336 01 46 011 336 01 44/ 011 336 01 62 011 336 02 60
የገደባኖ ጉታዘር ወሰኔ ወረዳ ፋ/ኢ/ ጽ/ቤት
መ/አምባ