የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ
ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2013
በሆቴል መስተንግዶ የሚወዳደሩ ሆቴሎች ደረጃ 4 መሆን ይኖርባቸዋል።
- በጨረታው ለመካፈል የንግድ ምዝገባ፣ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀትናበፌዴራል ግዥና ንብረት አስተዳደር ድረ–ገጽ ላይ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ።
- ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዝገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ክሊራንስ በግብር አስገቢባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ለሆቴል መስተንግዶ ጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ለደረጃ 4 ብር 3,000.00 (ሦስት ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከ ረለት ቼክ (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለማግኘት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ከፋይናንስ ዳይሬክቶሬት መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ቀደም ሲል ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ለውጥ ወይም ማሻሻያማድረግ፣ እንዲሁም ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይቻልም።
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያቸውን ሲያስገቡ በነጠላ ዋጋና በጠቅላላ ዋጋ መሆን ይኖርበታል። ስሌት ሲሰላ ስህተት ቢኖረው መ/ቤቱ የሚወስደው የነጠላ ዋጋውን ይሆናል።
- ተጫራቾች ለመወዳደር የሚያስገቡት ዋጋ የሚቆይበት ጊዜ 2(ሁለት)ወር መሆን ይኖርበታል አጭር ጊዜ መስጠት ከውድድር ውጪ ያደርጋል።
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያውንና ከላይ የተሰጡትን ማስረጃዎች እያንዳንዱን ፋይናንሻል እና ቴክኒካል አንድ ኦርጅናል እና አንድ ፎቶ ኮፒ በማዘጋጀት በተለያየ ኤንቨሎፖች በማሸግ በአንድ እናት ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ሲያቀርቡ በሰነዱ ላይ ተፈርሞበትና የድርጅቱ ማህተም ተደርጎበት በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት አስር (10) የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 9፡00 ለዚሁ ጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታውበ11ኛ ቀንበ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያኑ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ሆኖም የመክፈቻው ቀን በዓል ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን በተመሳሳይሰዓት ይከፈታል።
- ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ